Forward from: ተመስገን አብይ _ Psychologist
እኔ እንደሚገባኝ ሰው የሚኖረው እንዲሁ ሁሉም ነገር ቀርቦለት አይደለም። ይልቅስ የምንፈልገውን ወደ ራሳችን ለማቅረብ እንኖራለን እንጂ። ወደ ራሳችን ለማቅረብ በምንፈልገው መጠን ልክ መውጣቶችና መውረዶች አሉት። እነዚህ ከፍና ዝቅ ደግሞ ማንነታችንን የምናጎለብትበት መሳሪያዎች ናቸው። አለመውጣት አለመውረድ አለመፈተን አይቻልም። የሚቻለው በፈተና ውስጥ ማለፍ ነው።
እስካሁን ስንት ነገሮችን አልፈን እዚህ ደርሰናል፤ ከዚህ በኋላስ ምን ያህል ነገሮችን የማለፍ አቅምና ውሳኔ አለን። በህይወት እስካለን ድረስ የምናልፋቸው ብዙ ነገሮች አሉ። መቻላችንን አፅንተን ወደፊት እንገሰግሳለን።
#ሰው_ሆኖ_የሚቻለው_መቻል_ነው!
👇👇👇👇
@temuabiy