« እኔ ፍፁም እትዮጵያዊ ነኝ ያውም ናዳቢስ ትውልድ የሆንኩ !!! በ ለበስኩት ሉዓላዊ ክብር መገለጫ ባንዲራ ተምሳሌት ውስጥ የምናያት ይቺ ውድ እና ውብ ሃገር ውስጥ ያለነው እኛ ትውልዶቿ ፍንድቅድቅ ማለት ምንችለው መከባበር ፣አብሮነት፣አዋቂነት ፣አንባቢነት፣ማንነትን ማክበር ባጠቃላይ ናዳቢስ ትውልድ መሆን ስንችል ብቻ ነው!!! ኑ በጋራ ባላችሁበት በማንነታችሁ እና በመክሊታችሁ እንዲሁም በ ሙያችሁ በጋራ ከፍ እንበልላት ልክ እንደ ቀስተ ዳመና ህብረ ቀለም ውብ ውበት እንሁናት በየ እምነታችን አንድ ሆነን ፡፡ አቤቱ እንበልላት
#አንድ'ናት #ኑ ኢትዮጵያን እንገንባት #ናዳቢስ ትውልድ »
ናዳቢስ ትውልድ ተዋናይት ቤዛዊት ውዴ
@nadbisgenerations
#አንድ'ናት #ኑ ኢትዮጵያን እንገንባት #ናዳቢስ ትውልድ »
ናዳቢስ ትውልድ ተዋናይት ቤዛዊት ውዴ
@nadbisgenerations