በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 51 ሺህ 700 የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
ትናንት የካቲት 12 ቀን 2013 ዓ.ም አንድ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ከጅጅጋ ወደ ሱማሌላንድ ሲጓዝ በተደረገ ፍተሻ 51 ሺህ 700 የአሜሪካን ዶላር በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
ህገ-ወጥ ገንዘቡ የተያዘው ለቶጎውጫሌ ጉምሩክ መቆጣሪያ ጣቢያ በደረሰ ጥቆማ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የተያዘው ገንዘብ በወቅታዊ ምንዛሪ 2 ሚሊየን 56 ሺህ 62 ብር ዋጋ እንዳለው ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡