🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
✅የጁሙአ ቀን ሱናዎች✅
💐سنن يوم الجمعة
1⃣ 💐 الغسل
2⃣ 💐 الطيب
3⃣ 💐 السواك
4⃣💐 لبس الجميل
5⃣💐 قراءة سورة الكهف
6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة
7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
1⃣🍒ገላን መታጠብ
2⃣🍒 ሽቶ መቀባት
3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም
4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ
5⃣🍒 ሱረቱል ካህፍን መቅራት
6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ
7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
መልእክት አርፍዶ ለገባ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌴 አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎረ መውጣት ይኖርብናል
👇👇👇shere ጆይን ያርጉለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇
https://t.me/asarders
https://t.me/asarders
https://t.me/asarders
✅የጁሙአ ቀን ሱናዎች✅
💐سنن يوم الجمعة
1⃣ 💐 الغسل
2⃣ 💐 الطيب
3⃣ 💐 السواك
4⃣💐 لبس الجميل
5⃣💐 قراءة سورة الكهف
6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة
7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
1⃣🍒ገላን መታጠብ
2⃣🍒 ሽቶ መቀባት
3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም
4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ
5⃣🍒 ሱረቱል ካህፍን መቅራት
6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ
7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
መልእክት አርፍዶ ለገባ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌴 አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎረ መውጣት ይኖርብናል
👇👇👇shere ጆይን ያርጉለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇
https://t.me/asarders
https://t.me/asarders
https://t.me/asarders