Posts filter


ድመቶች የባህርን ውሃ መጠጣት ይችላሉ! ኩላሊታቸው ጫውን አጥልሎ ውሃውን ለሰውነታቸው እንዲውል የማድረግ ችሎታ አለው!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele


አንበሳ ሲወለድ አይኑ ማያይ ሆኖ ነው የሚወለደው ከ7 ቀን በዋላ ነው ማየት የሚችለው!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele


በማታ ለረጅም ሰዓት ሲያሽከረክሩ እንቅልፍ እንዳይወስዶው የሚያስቆትን ኮመድያን እየሰሙ ቢሆን ይመረጣል! እየሳቅን እንቅልፍ መምጣት የማይታሰብ ነው!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele


ጄምሪ ሀሪሰን የተባለውይህ ሰው አዘውትሮ የሚለግሰው ደም ከ 2 ሚሊዮን በላይ ያልተወለዱ ህፃናት ከሪሰስ በሽታ ፈውስ እንዲያገኙ ምክንያት ሆኑዋል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


Jordan Kinyera ይባላል የዩጋንዳ ዜግነት ያለው ሲሆን በ6 ዓመቱ አባቱ ይህንን የራሱን የነበረ መሬት በሕጋዊ መንገድ አቶት ነበር ይህ ልጅ 18 ዓመት በትምህርት ህይወት ካሳለፈ በዋላ በጠበቃ ሰራተኝነት ተቀጥሮ ከ23 ዓመት በዋላ አሸንፎ የአባቱን መሬት የግሉ አድርጎታል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


Forward from: Real World Fact 🌍
ስኳርን ቁስል ላይ ማስቀመጥ ህመምን ከማስታገሱም በላይ ቶሎ ያድናል::
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


የወይን ፍሬ አዘወትሮ መመገብ አዳዲስ መረጃዎችን የመቀበል አቅማችንን በእጅጉ ይጨምራል!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele


ለ10 ደቂቃ ገመድ መዝለል 200 ካሎሪ ያጠፋል!ገመድ መዝለል ለጤንነት ዋናው እና ተመራጩ ነው!
@Real_World_Fact
ለአስተያየቶ @Eyoele


ከ4 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት አይምሮአችን 100% ይሰራል!
ከ6 ሰዓት እስከ 8ማታ 2 ሰዓት አይምሮአችን 50% ይሰራል!
ከ2 ሰዓት በዋላ ግን 20% ይሰራል!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele


በአማካይ እኛ ሰዎች በረጅም ርቀት ሩጫ ውድድር ሁሉንም እንሰሳቶችን እንበልጣለን!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


ረግረግ ውስጥ ስትገቡ እንዳትሰምጡ እግራችሁን ወደዋላ አድርጋችሁ አንሳፉት! እርዳታ እስክታገኙ ድረስ ወደላይ እንድትወጡ ያደርጋቹሃል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


ሙቅ ሻወር የተዘጋ አፍንጫን ለመክፈት ከማገዙም በላይ ለጉንፋን በሽታ እንዴ አጋዥ መድሃኒት ልንወስደው እንችላለን!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


አልኮል ከዓለም ላይ ካሉት ሰዎች መካከል በየ10 ሰከንድ 1 ሰው ይገላል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


ልጅን ሲያቅፉ ፊታችሁን ሳታኮማትሩ አይኖቻችሁን ከነሱ ላይ ሳታነሱ ይቀፉዋቸው! ልጆች ፊትን አይተው በቶሎ የመረዳት ፍጥነት አላቸው! እንደዚ ካደረጋቹህ አያለቅሱምም!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


በጣም የሚረበሽ ነገር ባለብን ሰዓት ምንተኛበት ከሆነ አይምሮአችን እስቀመጨረሻ ድረስ ሊጠፋ ይችላል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


የሮማን ጁስ አዘወትሮ መጠጣት ለልብ ብሎም በደም ማነስ በሽታ ለሚሰቃዩ ሰዎች ፍቱን መድሃኒት ነው!
@Real_World_Fact
For Your Comment
@Eyoele


Forward from: Real World Fact 🌍
ላፕ ቶፕዎ ከጋለ ጭንዎ ላይ አያስቀምጡት ምክንያቱም መካንነትን ሊያስከትል ይችላል::🔥💻
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


ስናስነጥስ ለ3 ሰከንድ ያክል እንሞታለን!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


የዚ ቤት ባለቤት አይጥን የተሰበሰበ የሚነድ እንጨት ውስጥ ወርውሮ ከተታት! የተከተተችውም አይጥ ከተከተተችበት ውስጥ ወታ የሰውየውን ቤት ውስጥ ገብታ ቤቱን ሙሉውን አንድዳዋለች!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele


Forward from: Real World Fact 🌍
ሲጋራ ማጨስ ከሳንባ ጉዳት እና ከሌሎች በሽታዎች ውጪ የማሽተት እና የመቅመስን ችሎታንም ይቀንሳል! ግን ሲጋራ ባቆሙ በ48 ሰአታት ውስጥ የማሽተትም የመቅመስም ችሎታ ወደ ቀድሞው ደረጃ ይመለሳል:: 🚬
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele

20 last posts shown.

30 329

subscribers
Channel statistics