የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመላ ሀገሪቱ ከ20 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የአቪዬሽን ዘርፍ ፈተና እየሰጠ ነው።
አየር መንገዱ ከ20 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አመልካቾች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የፅሑፍ ፈተና እየሰጠ መሆኑን አሳውቋል።
የመግቢያ ፈተናው እየተሰጠ የሚገኘው በአዳማ፣ አምቦ፣ አርባ ምንጭ፣ አሶሳ፣ ባህርዳር፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ጎንደር፣ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ ጅማ፣ መቐለ፣ ነቀምቴ፣ ሮቤ፣ ሰመራ፣ ወልቂጤ እና አዲስ አበባ በሚገኙ ዩኒቨርሲዎች እና የፈተና ጣቢያዎች መሆኑን አየር መንገዱ ገልጿል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለፈው ህዳር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1