ከሮኬቶች ጀርባ ሙሐመድ ደይፍ ነበር። የኬምስትሪ ምሩቅ ለዚህም ብሎ የተማረ። ብረትን ከፖታሺየም ናይትሬትና የወዳደቁ እቃዎችን ከማዳበሪያ ጋር ቀምሞ በቆርቆሮ ሲሊንደር አብላልቶ ሮኬቶቹን የሚያዘጋጅ ታንክን በዲንጋይ የገጠመ ፍፁም ለአላህ ያደረ ዓቢድ። ባመሸበት ቦታ የማያድር ባረፈደበት መንደር የማይውል። በእናቱ ቀብር ላይ እንኳ ያልተገኘ ጥንቁቅ።
ሙሐመድ ዲያብ ኢብራሒም
አላህ ቀብሩን ኑር ያድርግለት
ሙሐመድ ዲያብ ኢብራሒም
አላህ ቀብሩን ኑር ያድርግለት