የፃነቱ ጉድጓድ ባለ ድል!
ሴፕቴምበር 6/2021 ማለዳ ላይ እስራኤላዊያኑን ያስደነገጠ አንድ ክስተት ተከስቶ ነበር።ወራሪው "የብረት ቁልፍ" ብሎ ከሚጠራው እጅግ ጥብቅ ቁጥጥር ከሚደረግበት የጊልቦአ እስር ቤት ስድስት ታሳሪዎች ማምለጣቸው ተሰማ።በየት በኩል አመለጡ ተብሎ ሲፈለግ ወደ እስር ቤቱ የሚወስድ ረጅም ጉድጓድን ያገኛሉ።ታዲያ ታሳሪዎቹ ረጅም ቀናትን ከፈጀ ቁፋሮ በኃላ ከእስርቤቱ ማምለጥ ችለዋል።ይህ በወቅቱ የእስራኤል የደህንነት መረብን መበጠስ የቻለ ታላቅ ጀብዱ ሆኖ ተወርቶ ነበር።ታዲያ ይህን ታላቅ ሚሽን የመራውን የሹሀዳኡል-ቁድስ ብርጌድ አመራር የነበረው ዘከሪያ አዝ-ዙቤይዲ ከቀናት አሰሳ በኃላ በጠቋሚዎች ተባባሪነት የወራሪው ደህንነት ይዞ ያስረዋል።
ታዲያ ይህ ጀግና ከ3 ዓመታት የእስር ቆይታ በኃላ በፍልስጤማዊያኑ የትግል ቡድኖች ተፅዕኖ ዳግም ለመውጣት ችሏል።