ትራምፕ፦
"በየቦታው ሰዎች እየሞቱ ነው።ይህ በሀገራችን ታሪክ ውስጥ ከተከሰቱት ታላላቅ አደጋዎች አንዱ ነው።በሎስ አንጀለስ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ አሁንም ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል።አስተዳደሮቹ እንዴት ማጥፋት እንዳለባቸው የሚያውቁ አይደሉም።በሺዎች የሚቆጠሩ አስደናቂ ቤቶች ጠፍተዋል።እሳቱን ማጥፋት ባለመቻላቸው ብዙዎቹም በቅርቡ ይጠፋሉ። ችግራቸው ምንድን ነው?"