Postlar filtri


SHEIN 🛍 dan repost
​​🌹💌...

♥️አፍቅሪኝ♥️ ወይም ጥይኝ, ሁለቱም በእራሴ ላይ ናቸው። ብታፈቅሪኝ, ሁልጊዜም በልብሽ ውስጥ እሆናለሁ፤ የምትጠይኝ ከሆነ, ሁሌም በአእምሮሽ ውስጥ እሆናለሁ
.........✍
┄┄┄┉»™.ፍቅር እኔ እና አንቺ .™┉┄┄┄┄
ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵘᵖᵖᵒʳᵗ ᵘˢ
Share
@thebeastcouple ✨✨✨ @thebeastcouple ✨✨✨
👉👉👉 ✉️✉️ @Brook00
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨


SHEIN 🛍 dan repost
.

ማንም ብትሆን የሰው ልጅ እስከሆንክ ድረስ
ትንሽ ነኝ ብለህ አታስብ!

ትናንሽ ቁልፎች ትላልቅ በሮችን
ይከፍታሉ . . . . ትናንሽ ቃላቶች ትላልቅ
ምክሮችን ይሰጣሉ . . . . ትናንሽ ስጦታዎች
ትላልቅ ደስታን ይለግሳሉ።
ፍቅር እኔ እና አንቺ
✨✨✨✨✨✨
@thebeastcouple ✨✨✨
@thebeastcouple ✨✨✨
@thebeastcouple ✨✨


SHEIN 🛍 dan repost
✨✨✨🙈✨🙈🙈✨ምርጦቼ እንደምን ዋላችሁ 🙏🙏
1 ምክር ጀባ ልበላችሁ 🙏👇👇✨✨✨✨✨✨✨🌟🌟
አንድ ጊዜ የሞት መልእክተኛ ወደ አንድ ሰው ጋር ይመጣና…

“ጓደኛዬ ዛሬ ያንተ ተራ ነው ልወስድህ መጥቻለሁ” ይለዋል ሰውዬውም ተደናግ “ግን እኮ አልተዘጋጀሁም” ብሎ ይመልስለታል የሞት መልክተኛውም “እንግዲህ ምንም ማድረግ አልችልም ሊስቴ ላይ ያለው የመጀመሪያ ስም ያንተ ነው” ይለዋለል፡፡

ሰውዬውም ተስፍ በመቁረጥ “እሺ በቃ ትንሽ አረፍ በል የሚበላ ነገር ላምጣልክ እኔም ቤተሰቦቼን እና ጕደኞቼን ልሰናበት ከዛ ይዘከኝ ትሄዳለክ መልእክተኛውም በሰውዬው ሀሳብ ተሰማምቶ ቁጭ አለ ሰውዬው አንድ ሀሳብ መጣለት።

ምግቡ ውስጥ የእንቅልፍ መድሀኒት ጨምሮ ለመልእክተኛው ሰጠው መልእክተኛው ምግቡን በልቶ ከጨረሰ በኃላ ወዲያው ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ሲወድቅ ሰውዬው በፍጥነት መልእክተኛው ስም ዝርዝር የጳፈበትን ሊስት አንስቶ የሱን ስም ከመጀመሪያው አጥፍቶ መጨረሻ ላይ አደረገው

መልእከተኛው ከጥልቅ እንቅልፍ ሲነሳ ሊስቱን ያነሳና “በል እንግዲህ ጓደኛዬ ስላደረክልኝ እንክብካቤ ሁሉ በጣም አመስግናለው በጥሩ ሁኔታ ሰላስተናገድከኝ ለዛሬ ከመጨረሻው እጀምራለው” …
ማንም ሰው ከቀኑ አያልፍም ለኛ የተባለውን ማንም ማስቀረት አይቻለውም ፈጣሪ የፃፈውን እና የቆረጠውን ቀን ማንም መቀየር አይችልም።
✨✨✨✨✨✨✨✨
@thebeastcouple ✨✨✨
@thebeastcouple ✨✨✨
@thebeastcouple ✨✨✨


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
🤣🤣🤣😂

@seeeemore
@seeeemore

#SHARE ...
For more


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seeeemore @seeeemore


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seeeemore @seeeemore


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seeeemore @seeeemore


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seeeemore @seeeemore


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
ይኅው ጓደኛዬ እኔን ለመሰለል ብሎ በሴት አካውንት Telegram ከፈቶ ሲጀነጅነኝ ቆይቶ


በስተመጨረሻም ፍቅር ከኔ ያዘው🤣😁

@seeeemore


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
30 የሆነው በምክንያት ነዉ 👆👆
@seeeemore




Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
የተዘጋው ዶሴ ተራኪ በጣም አካብዴ ከመሆኑ የተነሳ ከበደ ወደ ስራ ሄደ ለማለት

ተራኪው Belike:- ከበደ በጠዋት መነሳት ባይፈልግም የእንጀራ ጉዳይ ነውና በወፎች ጫጫታ ታጅባ ከሆዱ ያረገዘውን በቀል እያብሰለሰለ ወደ ስራ ሄደ😁😁
••●◉Join Us,
@seeeemore


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
🤣🤣🤣😂

@seeeemore

#SHARE ...
For more


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
🤣🤣🤣😂

@seeeemore

#SHARE ...
For more


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seeeemore @seeeemore


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
🤣🤣🤣😂

@seeeemore

#SHARE ...
For more


Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë dan repost
አምና በዚ ሰአት "አባቴ 6000 ብር የገዛው በግ..." ምናምን እያልን ሙድ እንይዝ ነበር🤔

#ዘንድሮ_በጎቹ_ናቸው_ሙድ_የሚይዙብን😏
@seeeemore


@unknown_name1
😂😂😂😂😂😂😂


#COVID19 😂😂😂

#Join @unknown_name1


ማስኩን ኬት ገዛሀው ስለው ጓደኛዬ ዛሬ ከቤት ስለማይወጣ ተውሼው ነው አለኝ😜🤣 @unknown_name1

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

3 999

obunachilar
Kanal statistikasi