አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💦 ኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል!
ቀሪው ዕድሜህ አላህ የተሻለ የዒባዳ እና የዳዕዋ ዘመን ያድርግልህ!!
ሀላፍትናው ከመሸከምህ በፊትም ይሁን ሀላፍትናው ላይ በነበርክበት ጊዜ ያደረከው፣ የደከምከው እና የሰራኸው የዳዕዋ እንቅስቃሴ ሁሉ የጥረትህ ምስክሮች ናቸው።
ሁሌም የዳዕዋው የጀርባ አጥንት ከሆኑት ውስጥ አንዱ ነህና ኢኽላስ ጨምሮልህ የተሻለ የዳዕዋ ስራ ሰርተህ ዳዕዋውን በማገዝ የተሻለ ለውጥ እንድናይብህ ምኞታችን ነው🤲
ኡስታዝ አቡ ዐብዱረሕማን አብራር
እና
ኡስታዝ አቡ የሕያ ኢልያስ አወል
በሐበሻ ለምትገኘው ዳዕዋ ሰለፍያ ለሰራችሁት ሁሉ ሕያው ምስክሮች ነን!!
አላህ ለሁለታችሁም ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ዓፊያ ጋ እንዲሰጣችሁ እየተመኘን;
እኛ አል_ፉርቃኖች ከዚህ በፊት በነበረን መልኩ በቀጣይነትም በአላህ ፍቃድ በአብሮነት የተሻለ እና የጠነከረ የዳዕዋ ተሳትፎ እንደሚኖረን በአላህ ላይ ሙሉ ተስፋ አድርገን እንማፀነዋለን!!
💻ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ ነው!
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18172
ለሀሳብና አስተያየት👇
@Al_Furqan_Islamic_Studio_bot