መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ


Kanal geosi va tili: Eron, Forscha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የባህል መህዳኒት

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Eron, Forscha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


⏩#የመተትና #የዓይነ ጥላ አንድነትና ልዩነት ላካፍላችሁ  ልጥፍ ፫

⏩#ለማንበብ_አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ወደፊት ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ሸር ያድርጉልን

✅መጀመሪያ የዓይነ ጥላና የመተት ዝርዝሩን ላካፍላችሁ

⏩#የዓይነ_ጥላ
☑#ትዳር ማስጠላት
☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
☑#ተስፋ መቁረጥ
☑#ፀባይ መቀያየር
☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
☑#ባል እየመጣ መመለስ
☑#ህልመ ሌሊት
☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
☑#ሱሰኛ መሆን

✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
✅#ቤተሰብ ማስጠላት
✅#ስራ ማስጠላት
✅#ከፍተኛ የራስ ህመም
✅#ተኝቶመቃዥት
✅#ፍርሐት
✅#ከፍተኛ ላብ
✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው

⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ
❌#ስራን መጥላት
❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት
❌#ሀገር ለሀገር ማዞር
❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት
❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ
❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት
❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር
❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት
❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ
❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ
❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል

➪መተት ከዓይነ ጥላ አጋንንት ጋር አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡

➪መተትም ዓይነ ጥላም በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ሕይወትን ከማበላሸት እስከ ማጥፋት ይደርሳሉ፡፡
ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡

➪መተት እና ዓይነ ጥላ በዕድላችን፣ በእውቀታችን ፣በትምህርታችን፣በእጮኛችን እና በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ድግሱ ድረስ
የመደንቀር፣የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡

👉ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ በሆንባቸው ነገሮቻችን ላይ አጋንንታዊ የበላይ በመሆን በግልጽና በስውር የማይታይ ምስማር በመሆን ጠስቀው ይይዙብናል፡፡

⏩መተትና ዓይነ ጥላ ሲላቸው በራሳቸው ሲላቸው በሰው እያደሩ፣የእኛን ነገር ገና ከጅምሩ እየገረገሩ ያበላሹብናል፡፡

➪#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡

➪#መተትና የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚለያቸው ወይም አንድ የማያደርጋቸው እንይ

▶#መተት በደጋሚዎች ወይም በምቀኞች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡

▶#መተት በሰው እድል የሚቀና፣በሰው መልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ ወዘተ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡

⏩#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ፣ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው እንጂ በደጋሚዎች የሚቆራኝ አይደለም፡፡

▶#መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡

⏩#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው፡፡

👉ዓይነ ጥላ ግን ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡

ልብ ይበሉ‼
✅#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን
✅#ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡
✅#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ በኃላ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል፡፡
✅#መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡

                   👉#ልዩነታቸው
☑ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡
☑#መተት ግን ውስጣችን ከገባ በኃላ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡

⏩ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባቸው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡

👉 አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡
⭐️#በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት
⭐️#ያለ ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት
⭐️#መረበሽ መጨናነቅ ፍርሃት መሰማት
⭐️#የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት
⭐️#እራስን ስቶ መውደቅ
⭐️#በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት
⭐️#ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት
⭐️#በድንገት የልብ ምት መጨመርና
⭐️#ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት
⭐️#ድንገተኛ የሰውነት ድካም
⭐️#ሰላም ማጣት
⭐️#ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት
⭐️#ያለ ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት
⭐️#ማዞር ማቅለሽለሽ
⭐️#ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት
⭐️#ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት
⭐️#እጮኛሞችና ባለትዳሮች መጠላላት
⭐️#ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት
⭐️#የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት

ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡
ለምሳሌ ፦
👉በመጠጥ የተመተተበት ሰው በስንት ጸሎት እና ጸበል መጠጡን ከተወ የታደሰበት ቀን ንጉልያው እስኪዞር ድረስ ጠጥቶ ይሰክራል፡፡

👉በእጮኛውና በትዳሩ ላይ በመቅናት የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን ከእጮኛውና ከትዳር አጋሩ እና ከልጆቹ ጋር ያለ ምክንያት ከፍተኛ ጠብ ውስጥ ይገባል፡፡

👉በእውቀቱ የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን በዛን ሰሞን ደንዝዞ ፈዞ ይከርማል፡፡

👉በገንዘቡ የተመተተበት ሰው ገንዘቡ ከኪሱ ለመውጣት የሚያጨበጭቡ ይመስል ያለ ምክንያት ይወጣል፡፡ ግን በምን እንዳወጣው ፣ገንዘቡን የት እንዳደረሰው፣ምን ቁም ነገር ላይ እንዳዋለው አያውቅም፡፡ ሌላም ሌላ ….

✅#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦
መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ ምክንያቱም መተት የተመተተበትን ምግብ የበላ ወይም መጠጥ የጠጣ ሰው በድንገት ሊታመም ይችላል፡፡
በተለይ ወደ ሆድ በሚገቡ ነገሮች አጋንንቱ በሰውነታችን ሕዋሶች በመሰራጨት፣ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል፡፡


     👉#መፍትሔ
⏯#የሎል ቅርፊቱን
⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል
⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል
⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል
⏯#የዓጋም ሥር እና ቅጠል
⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል
እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም በእኩል መጠን በማዘጋጀት ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ።
በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው

⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ።

              ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች
⏯አልኮል
⏯ተልባ
⏯ፆታዊ ግንኙነት


ማማከር ለምትፈልጉ

☎ 09 30 71 39 01

ዕፅዋቶቹን ለማግኘት በቴሌግራም ይመልከቱ




ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ዛሬ ይዠላችሁ የመጣሁት
  የእድል ቁጥር ለርስዎ እንዲዎጣልዎት ነው
=  ለእቁብ
= ለቁማር
= ለእጣ ሎተሪ
=  ለቤቲንግ
እንዲሁም ሎሎች በየ አካባቢያችሁ እና በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ  እርስዎዐየመረጡት የእጣ ቁጥር ለርሶ እንዲወጣ እና የእድሉ ባለቤት እንዲሆኑ የሚ ያደርግ ጥበብ በጄ ይገኛል እና በአካል መምጣት የምትችሉ መጥታችሁ በርቀት ያላችሁ ደግም ባላችሁበት ሆናችሁ በፎቶ እና በስም ተደግሞ ማሰራት እንደምትችሉ በታላቅ ደስታ እገልጣለሁኝ
 
#መልእክቱን ሼርር  በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ

    📞 09 30 71 39 01






መርጌታ  ባህላዊ መደሀኒት ቀማሚ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.ለአፍዝ አደንግዝ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ሌሊት ሌሊት ለሚቃዡ

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ
ይደውሉ 📞 09 30 71 39 01


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




#በረከት ማጣት ??
#የእድል መወሰድ ??
#የገንዘብ መሰለብ ??   አጋጥሞዎታል ??

#እንግዲያውስ እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው

የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው በጓደኞቻቸው እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስጠንቆልና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል።

እድላቸው የተወሰደባቸው (የተሰለበባቸው ) ሰዎች እየሰሩ አያድጉም እየደከሙ አይሳካላቸውም በሄዱበት ስኬት የለም አግኝቶ ማጣት ለፍቶ መክሰር ደክሞ መቅረት  እየተመኝ አለመሳካት  ተወዳድሮ አለማሸነፍ ተናግሮ አለመሰማት  ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት በጥቅሉ  ተመኝቶ  መቅረት ይሆናል ።

#በረከት ማጣት በተንኮለኞች የተሰለበው ሰው ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም  የጀመረው ነገር አይዘልቅም ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው።

✅ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ።

👉በዚህም ምክኒያት
✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት 
✅ተስፋ መቁረጥ
✅መበሳጨት መናደድ
✅ማሰብ መጨነቅ
✅ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት
✅የፀባይ መቀያየር ድብርት
✅የእንቅል ማጣት ስሜት
✅በሰመመን መጓዝ
✅የመርሳት ትውስታ ማጣት
✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ።

ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው ፈጣሪ እኔን አይወደኝም ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ።

🔁ለምሳሌ፦ አንዳንድ በሰይጣን አምላኪዎችና የሰይጣን ፈረሶች የሱ ግብር አደሮች እሄነን ስራ ይስሩ እንጅ  ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም ዱባና ቅል አብሮ ቢበቅል አበላሉ እየቅል እንደተባለው የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው።

የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ  የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው ሄኖክ ነው

የጥንቆላና የክፋትን ስራ ያስተማሩት ደግሞ ከሰማይ ወደመሬት የወደቁ መላኢክቶች ወይም የአዛዝኤል ነገዶች በሴቶች ውበት በመማለል ከሴቶችጋር በመዳቀል ለወለዷቸው ልጆች ጥንቆላ  ሟአርት  መተት  የተለያዩ የክፋት ስራዎችን  እንዳስተማሯቸው ታሪክ ያስረዳናል።

ነገር ግን ክፉውን ትተን መልካሙን  ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ እናስተምር ሁሉንም በክፉ አንፈርጅ መልካም መልካሙን እንጠቀመው።

እድላችን ሲወሰድና ሰው ሲውልብን በረክት ስናጣ በመጀመሪያ ደረጃ ንስሐ መግባት  መፆም መስገድ  እንደየ አምልኮአችን ስለት ተስለን አምሐ መስጠት ነው ቤታችን በፀበሉ በእምነቱ መርጨት።

በሁለተኛ ደረጃ ሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ ተረክበው ያቆዩልንን የክፉ መናፍስት መዋጊና የክፋት ማስለቀቂያ ተጠቅመን ችግራችን ማስወገድ አማራጭ የለለው መፍትሔ ነው።

#በረክት ላጣ ሰው ወይም እድሉ ለተሰለበ ሰው

፩ #የእንጉችት ስር
፪ #የአቱች ስር
፫ #የስረብዙ ስር
፬ #የቀረጥ ተቀፅላ
፭ #የምሳና ተቀፅላ
፮ #የምስርች ተቀፅላ

፩ኛ #አዘገጃጀት ስሮችን በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ በእኩል መጠን አዘጋጅቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በማር ለውሶ ፯  ቀን ጥዋት ጥዋት ጸሎቱን ፫  ፫ ጊዜ እየጸለዩ በባዶ ሆድ መቅመስ

፪ኛ #ተቀፅላዎችን በንፅህና አጠራቅሞ አልሞ ከስሮቹ ትንሽ ጨምሮ ሕቡስሙን በቀይ ብእር በወረት ፅፎ  የተቀመመውን ተቀፅላ አንድ የስኳር ማንኪያ መጠን ዱቄት ላይ  ፯ ጊዜ ደግሞ በተፃፈው ህቡስም ወረቀት ጠቅሎ ከትቦ ቢይዙት ለሰላቢ አያስነካም ይጠብቃል የተሰለበብን በረከትም ይመልሳል እንዲሁም ገቢሩን ከነህቡስሙ ከትቦ ከቤት ቢያስቀምጡም ቤት ይጠብቃል አያሰልብም


መፍትሔ ሀብትም ይሆናል በረከት ያሳድራል

✅ድንቅ  የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ  መፍትሔ

⏩ መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች  እንዲደርስ  ሸር በማድረግ ያጋሩ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ስልክ 0930713901




#ት ው ል ድ .. ገ ዳ ዩ ..ዓ ይ ነ ጥ ላ/የ ዛ ር መ ን ፈስ#

❤#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን💚

👉#ህልመ ሌሊት
👉#ሴት ዓይነ ጥላ
👉#ወንድ ዓይነ ጥላ
👉#ሴት ዛር
👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል፡፡

⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን፤

⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
💚#ትዳር ማስጠላት
💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
💚#ተስፋ መቁረጥ
💚#ፀባይ መቀያየር
💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
💚#ባል እየመጣ መመለስ
💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
💚#ህልመ ሌሊት
💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
💚#ሱሰኛ መሆን
💚#የእድል መዘጋጋት

💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
💛#ማስወረድ (ኧቦርሽን )
💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
💛#ቤተሰብ ማስጠላት
💛#ስራ ማስጠላት
💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
💛#ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም
💛#ተኝቶ መቃዠት
💛#ፍርሐት
💛#ከፍተኛ ላብ

❤#የጠረን መቀየር
❤#መጥፎ የአፍ ጠረን
❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❤#ከስራ መባረር
❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

⏩#ህልመ ሌሊት
⏩#ሴት ዓይነ ጥላ
⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ
⏩#ሴት ዛር
⏩#ወንድ ዛር

👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤#በእናቱ
➤#በእኅቱ
➤#በአክስቱ
➤#በዘመዱ
➤#በሥራ ባልደረባው
➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉#ጸሎት ታስተዎዋለች
👉#ከቤተ ክርስትያን
👉#ከጸበል ታስቀረዋለች
👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
▷#በአባታቸው
▷#በወንድማቸው
▷#በአጎታቸው
▷#በቅርብ ዘመዳቸው
▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡

⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡

⏩ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
↪#እጮኛ አይዙም
↪#ትዳር አይመሠርቱም
↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
↪#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
↪#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡

#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
✅#ሴት ዓይነ ጥላ
✅#ወንድ ዓይነ ጥላ
✅#ሴት ዛር
✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡

#መፍትሔ_፩
✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
✝#ንስሐ መግባት
✝#መጸለይ
✝#መስገድ
✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

#መፍትሔ_፪
💚#የአቱች ሥርና ቅጠል
💛#የእንቧጮ ተቀፅላ
❤#የታሪገማ ሥርና ቅጠል
🌻# ወይም ድርሹት ይባላል
🌻#በኦሮምኛ መነባሣ ይባላል
💙#የጅባራ ሥርና ቅጠላቸውን።

⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከተ
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና ዕኩል ዕኩል በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን የሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኋላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ነው ።
ጧት ጧት በንፁህ ውሃ መታጠብ ያስፈልጋል

የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ነው

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።

⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉት

ለበለጠ መረጃ 📞+251930713901




#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ

#በምን ተቸግረዋል ????

#በስንፈተ ወሲብ     ??
#በድክመተ ወሲብ   ??
#በፀላኤ ወሲብ      ??
#በህልመ ሌሊት      ??
#በግለወሲብ         ??
#በወሲብ ፍራቻ      ??

#መንስኤ እስኪት
#መፅንኤ እስኪት
#ዘኢያወርድ
#ገትር ምንድናቸው ??

         ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦

👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል።

👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ።

👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል።

በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም

ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ

👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል።
ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው።

👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል።

#ይህም ችግር ለወንዶች
#ለስንፈተ ወሲብ
#ለብልት መልፈስፈስ
#ለድክመተ ወሲብ
#ለብልት ማነስ
#ለብልት መሸብሸብ
#ለዘር ፍጥነት (መቸኮል)
#ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል።

🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦
🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ
🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ
🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር
🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት
🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ
🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ።

👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ።

👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል።

👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል።

👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል።

👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው።

👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ።

✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል።

ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም።

በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው።

#አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው
#ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም
#ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ
#አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው
#አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው

👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦

❇️የአሞጭ ስር
❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ
❇️የእንዘረዘይ ስር
❇️የደለሹት ስር
❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት

ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ

፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ።
ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው።
፪ኛ #ዘኢያወርድ
✅የምድር እንቧይ ስር
✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው

የሚከለከሉ ነገሮች ❌
#አልኮል መጠጥ❌
#ፆታዊ ግንኙነት ❌
#ተልባ   ምግብ❌
መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ።
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ።

👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
📞#09 30 71 39 01  በስራ ሰዓት ይደውሉ
#እናመሰግናለን




መርጌታ  ባህላዊ መደሀኒት ቀማሚ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.ለአፍዝ አደንግዝ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ሌሊት ሌሊት ለሚቃዡ

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ
ይደውሉ 📞 09 30 71 39 01




#ት ው ል ድ .. ገ ዳ ዩ ..ዓ ይ ነ ጥ ላ/የ ዛ ር መ ን ፈስ#

❤#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን💚

👉#ህልመ ሌሊት
👉#ሴት ዓይነ ጥላ
👉#ወንድ ዓይነ ጥላ
👉#ሴት ዛር
👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል፡፡

⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን፤

⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
💚#ትዳር ማስጠላት
💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
💚#ተስፋ መቁረጥ
💚#ፀባይ መቀያየር
💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
💚#ባል እየመጣ መመለስ
💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
💚#ህልመ ሌሊት
💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
💚#ሱሰኛ መሆን
💚#የእድል መዘጋጋት

💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
💛#ማስወረድ (ኧቦርሽን )
💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
💛#ቤተሰብ ማስጠላት
💛#ስራ ማስጠላት
💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
💛#ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም
💛#ተኝቶ መቃዠት
💛#ፍርሐት
💛#ከፍተኛ ላብ

❤#የጠረን መቀየር
❤#መጥፎ የአፍ ጠረን
❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❤#ከስራ መባረር
❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

⏩#ህልመ ሌሊት
⏩#ሴት ዓይነ ጥላ
⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ
⏩#ሴት ዛር
⏩#ወንድ ዛር

👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤#በእናቱ
➤#በእኅቱ
➤#በአክስቱ
➤#በዘመዱ
➤#በሥራ ባልደረባው
➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉#ጸሎት ታስተዎዋለች
👉#ከቤተ ክርስትያን
👉#ከጸበል ታስቀረዋለች
👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
▷#በአባታቸው
▷#በወንድማቸው
▷#በአጎታቸው
▷#በቅርብ ዘመዳቸው
▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡

⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡

⏩ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
↪#እጮኛ አይዙም
↪#ትዳር አይመሠርቱም
↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
↪#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
↪#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡

#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
✅#ሴት ዓይነ ጥላ
✅#ወንድ ዓይነ ጥላ
✅#ሴት ዛር
✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡

#መፍትሔ_፩
✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
✝#ንስሐ መግባት
✝#መጸለይ
✝#መስገድ
✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

#መፍትሔ_፪
💚#የአቱች ሥርና ቅጠል
💛#የእንቧጮ ተቀፅላ
❤#የታሪገማ ሥርና ቅጠል
🌻# ወይም ድርሹት ይባላል
🌻#በኦሮምኛ መነባሣ ይባላል
💙#የጅባራ ሥርና ቅጠላቸውን።

⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከተ
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና ዕኩል ዕኩል በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን የሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኋላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ነው ።
ጧት ጧት በንፁህ ውሃ መታጠብ ያስፈልጋል

የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ነው

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።

⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉት

ለበለጠ መረጃ 📞+251930713901




ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል?

✔️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች!

#የሴት ዛር መንፈስ
#የገርጋሪ መንፈስ
#የዝሙት መንፈስ
#የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ
#የቤተሰብ ዛር መናፍት
#የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው::

✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ!

👉🏾አልባሌ የሆኑ ወጪዎች
👉🏾እቃ መበላሸት
👉🏾በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት
👉🏾በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ
👉🏾ለዝሙት ስራ
👉🏾ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር
👉🏾በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ
👉🏾በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን
ወዘተ...
💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...👇🏾👇🏾👇🏾

#የእንቧጮ ተቀጽላ
#የሥረ-ብዙህ ሥር
#የምስሮች ተቀጽላ
እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው!

መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡

፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤
አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤
፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ።
አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤
ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ።
፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ።
አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤
እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ።
፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤
ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ።
፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤
ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ።
፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤
ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ።
፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ።
ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤
ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ።
፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤
ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤
ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ።
፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤
ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ።
ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤
እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ።

☝☝☝ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ::

የዕፅዋቶቹ ምስል ቴሌግራም ሊንኩ በመጫን ልታገኙዋቸው ትችላላችሁ
በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል::,



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.