አንዲት እህታችን አሞኛል አላህ አፊያ እንዲያደርገኝ ዱዓ አርጉልኝ ብላ 5000 ብር አስገብታለች ።
አላህ ይቀበልሽ አላህ ይህንን ሰደቃ መድሀኒት ያርግልሽ በገንዘብሽ ላይ በረካን በጤናሽ ላይ የማይነሳን የአፊያ ልብስ ያልብስሽ ጀዛኪላሁ ኸይረን