"ኡማ ቲቪ " Tv


Kanal geosi va tili: Eron, Forscha
Toifa: ko‘rsatilmagan


መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+UAKV38o3WF-YJ6jh

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Eron, Forscha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የዛሬ 16 ዓመት በጅማ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ሙያ ተመራቂ ኒቃብ ለባሽ ተማሪዎች ነበሩ ::

የምረቃ አመታቸው ላይ ወደ High school ተልከው የhigh school ተማሪዎችን እንዲያስተምሩ እና የማስተማር ልምድ እንዲቀስሙ ይደረጋል:: የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ኒቃብ ለብሰው practice ማድረግ እንደማይችሉ ይነግራችዋል ::

ርዕሰ መምህሩን ለማናገር ሞከርን:: ሊሰማን ፍቃደኛ አልነበረም :: ጉዳዩን ወደ ኡላማኦች ወሰድን :: የሰጡን ፈትዋ "ለጊዜው  ኒቃባቸውን አውልቀው ትምህርታቸውን መጨረስ እንዳለባቸው ነገሩን:: ይህንን ለመቀበል ከበደን ::

በወድማችን አብዱረህማን (የJUMJ Social Affair አሚር) መሪነት 3 ሆነን ያንን አሳማ ለመዘየር ወሰንን::  ብዙም ማገዶ ሳይፈጅ ጉዳዩን በፍጥነት ቋጨነው:: እህቶቻችንንም በተሳካ ሁኔታ ትምህርታቸውን ጨርሰው ተመረቁ::  አልሃምዱሊላህ!

አንዳንዴ ግለሰቦች ላይ ያነጣጠረ እርምጃ መውሰድ አዋጭ መንገድ ነው ::👌

© AAlinur Adem


አንድ መሪ ቢሞት ሌላ ሺ መሪ ይተካል።

ኣቡዑበይዳህ


محمد الضيف
ضيفاً عند الله
إلى رحمة الله


የአልቀሳም ወታደራዊ ብርጌድ መሪዎች ጦር ሜዳ ከወራሪዋ እስራኤል ጋር እየተፋለሙ መሞታቸውን አቡ ዑበይዳ አስታውቋል።
🔹ሙሐመድ ደይፍ አቡ ኻሊድ የቀሳም ወታደራዊ ብርጌድ ዋና አዛዥ
🔹መርዋን ኢሳ አቡ አቡልበራእ የቀሳም ወታደራዊ ብርጌዶች ምክትል አዛዥ
🔹 ጋዚ አቡ ጠማአ አቡ ሙሳ የጦር እና የውጊያ አገልግሎት ክፍል አዛዥ
🔹 ኮማንደር ራኢድ ሳቢት የሰው ሃብት መምሪያ አዛዥ
🔹 አቡ ሙሐመድ ራፊዕ ሰላማ የኻን ዩኒስ ብርጌድ አዛዥ
🔹አህመድ አል ገንዱር አቡ አነስ የሰሜን ብርጌድ አዛዥ
🔹ኮማንደር አይመን ነውፈል አቡ አህመድ የማዕከላዊ ብርጌድ አዛዥ

መሞታቸውን ይፋ ሳይደረግ ቢቆይም የአልቀሳም በርጌድ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በመውሰድ ዛሬ ለህዝብ ይፋ አድርጓል። 

አቡ ኡበይዳ እንዳለው
የአል-ቀሳም ብርጌዶች በጡፋን አል-አቅሳ ጦርነት ለአፍታም እንኳ የመሪነት ክፍተት አላጋጠመውም እነርሱ ተሰውተውም ጦርነቱ ይበልጥ በጥንካሬው ቀጥሎ ነበር ብሏል።

አላህ ቀብራችሁን ኑር ያርግላችሁ የልፋታችሁን ውጤት ያሳያችሁ በጀነቱም ያሳርፋችሁ ይብላኝ ለነፍሴ።

4.4k 0 11 13 117

ደይፍ ይሉታል እንግዳ እንደማለት ነው። በእርግጥም እርሱ በወራሪዋ ደህንነቶች ታድኖ ሊገደል፣ ተጠፍሮም ሊያዝ ያልቻለ አሳዳጆቹ እጅ ሳይገባ ሀያ ዘጠኝ አመታቶችን ያስቆጠረ ሁሌም እንግዳ ሰው ነበር።

በማለዳ ተነስተው ከስክስ ጫማቸውን አጥልቀው ሮጠው ያላገኙት፣ ቴክኖሎጂ ተጠቅመው ያልደረሱበት የጥይት አሩር እየተኮሱ ቦንብ ከአውሮፕላን ቢያዘንቡ ፍፁም ሊገሉት ያልቻሉት የፍልስጤማዊያን ቁልፍ ሰው።

ለበይኪ ያ አቅሳ ብሎ በለጋ ዕድሜው የተነሳ ወጣትነቱን በትግል ያሳለፈ ትንታግ። ወንድሞቹ ሲሞሻለቁ፣ እህቶቹ በድምፅ አልባ መሳሪያ ሲወቁ ትከሻም ልቡም ለመሸከም አልፈቀዱለትም፡፡ ድንቡሽቡሽ ፊት ያላቸው እንቦቃቅላ ልጆቹን ትቶ፣ የእናቱን የእጅ ደበሳ ርቆ በጂሃድ ሜዳ ላይ ተሰየመ፡፡

የብሩህ አዕምሮ ባለቤት የመሐፈዝ አቅሙ ከፍተኛ የሰማውን ቀብ፣ ያየውን ልቅም አድርጎ የሚይዝ ፈጣን ነው። በየትኛውም ቴሌቪዥን ታይቶ አይታወቅም። ምንም አይነት ቴክኖሎጂ የማይጠቀም ባለ ዊልቸሩ የጦር መሪ።

አባቱ ልብስ እየሰፉ በአነስተኛ የዶሮ እርባታ እንቁላል እየሸጡ ያሳደጉት ልጅ ዛሬ ስሙን እንጂ ማንነቱን ለማወቅ የከበደው ሰው ሙሐመድ ደይፍ ነፍሱ ከምትወደው አላህ ጋር መገናኘቱን አቡ ዑበይዳ ተናግሯል። ሸሂድ ሆኗል ሲል እንባ እየተናነቀው አውስቷል። ኢላ ረህመቲላህ ያ አቡ ኻሊድ


    ©Mahi Mahisho


ከሮኬቶች ጀርባ ሙሐመድ ደይፍ ነበር። የኬምስትሪ ምሩቅ ለዚህም ብሎ የተማረ። ብረትን ከፖታሺየም ናይትሬትና የወዳደቁ እቃዎችን ከማዳበሪያ ጋር ቀምሞ በቆርቆሮ ሲሊንደር አብላልቶ ሮኬቶቹን የሚያዘጋጅ ታንክን በዲንጋይ የገጠመ ፍፁም ለአላህ ያደረ ዓቢድ። ባመሸበት ቦታ የማያድር ባረፈደበት መንደር የማይውል። በእናቱ ቀብር ላይ እንኳ ያልተገኘ ጥንቁቅ።

ሙሐመድ ዲያብ ኢብራሒም
አላህ ቀብሩን ኑር ያድርግለት


ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

የቀሳሞች ጦር መሪ ሙሐመድ ደይፍ ወደማይቀረው አለም መሸጋገሩን አቡ ዑበይዳ በይፋ አስታውቋል።

በሐማስ ስር የሚገኘው ቀሳም የቡድኑ ዋና የጦር አዛዥ ሙሐመድ ደይፍ እና ምክትሉ መርዋን ዒሳን ጨምሮ  የቡድኑ የጦር አመራሮች መሰዋታቸውን ዛሬ ገልጿል።


"ኡማ ቲቪ " Tv dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የረመዳን አስቬዛ

ከ ሀገር ውጭ የሚገኙ የአማና ማርኬት እና ዴሊቨሪ ቤተሰቦች ለረመዳን አስቬዛ ለወዳጅ ዘመዶ ከኛ ሲሸምቱ ተጨማሪ ሀዲያወችን/ስጦታወች ያግኙ

            የዎጋ ዝርዝር ና የምንሰጣቸውን
                    አገልግሎት ለማወቅ


#በቴሌግራም
#በዋትስአፕ
#ኢንስታግራም
#ቲክቶክ
#በኢሞ እና በተለያዬ የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ያግኙን

ስልክ ቁጥር :-0933267711
                :-0930950531
                :-0991119303

የቴሌግራም ሊንክ
@amana_market
@amana_market1
@amana_market2
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/amana_markett
የቲክቶክ ሊንክ
tiktok.com/@amana_market


የፃነቱ ጉድጓድ ባለ ድል!

ሴፕቴምበር 6/2021 ማለዳ ላይ እስራኤላዊያኑን ያስደነገጠ አንድ ክስተት ተከስቶ ነበር።ወራሪው "የብረት ቁልፍ" ብሎ ከሚጠራው እጅግ ጥብቅ ቁጥጥር ከሚደረግበት የጊልቦአ እስር ቤት ስድስት ታሳሪዎች ማምለጣቸው ተሰማ።በየት በኩል አመለጡ ተብሎ ሲፈለግ ወደ እስር ቤቱ የሚወስድ ረጅም ጉድጓድን ያገኛሉ።ታዲያ ታሳሪዎቹ ረጅም ቀናትን ከፈጀ ቁፋሮ በኃላ ከእስርቤቱ ማምለጥ ችለዋል።ይህ በወቅቱ የእስራኤል የደህንነት መረብን መበጠስ የቻለ ታላቅ ጀብዱ ሆኖ ተወርቶ ነበር።ታዲያ ይህን ታላቅ ሚሽን የመራውን የሹሀዳኡል-ቁድስ ብርጌድ አመራር የነበረው ዘከሪያ አዝ-ዙቤይዲ ከቀናት አሰሳ በኃላ በጠቋሚዎች ተባባሪነት የወራሪው ደህንነት ይዞ ያስረዋል።
ታዲያ ይህ ጀግና ከ3 ዓመታት የእስር ቆይታ በኃላ በፍልስጤማዊያኑ የትግል ቡድኖች ተፅዕኖ ዳግም ለመውጣት ችሏል።


VICTORIOUS DECOR AND PASTRIES

ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች መጥፋታችንን ይቅርታ እየጠየቅን በትእግስት ከቻናሉ ሳትወጡ ለጠበቃቹን ቤተሰቦች ከልብ እያመሰገንን ለናንተ ድንቅ የሆነ የምስራች ይዘንላቹ መተናል

📢📢📢📢👇👇👇👇👇👇👇

👉 የሰርግ ዲኮር እና ሙሉ የተፈጥሮ አበባ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰናል

👉 ቀድመው ለሚመዘገቡ 10 ሰዎች ማንኛውም አይነት ፕርግራም ቢኖርቦት የጣፋጭ አገልግሎት በነፃ እንሰጣለን

👉 ለቤት እመቤቶች 10% ቅናሽ እናደርጋለን ይህ ማስታወቂያ ከወጣ እስከ 10 ቀን ባለው ውስጥ ከተመዘገቡ

👉 እኛ ጋር ተምረው ወደ ስራው አለም ስትቀላቀሉ ሙሉ የዲኮር እቃ ኪራይ በአነስተኛ ዋጋ ያገኛሉ

👉 የምንቀበለው 60 ተማሪዎችን ብቻ ነው

👉 ስልጠናው ለ አንድ ወር ከ ሳምንት የሚቆይ ነው

👉 ለ አጭር ግዜ የሚቆይ ቅናሽ ነው በ 8000 ብር ብቻ ነው የምናስተምረው

👉 አድራሻችን ወሎ ሰፈር ድሬ ዳዋ ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኘው አብዲሳ መኪና መሸጫ ውስጥ

👉 ለበለጠ መረጃ 0911267699 በስራ ሰአት ይደውሉልን

👉 በማንኛውም ሰአት በቴሌግራም ያዋሩን @victoriousdecor

የቴሌግራም ገፅ https://t.me/+BKJ-K87eh3QxMGI0

የቲክ ቶክ ገፅ https://www.tiktok.com/@victoriousdecorr?_t=ZM-8tJNfXbg3YT&_r=1

👉 ቲክ ቶክ ላይም ፎሎ በማድረግ በየጊዜው የሚወጡ ነፃ እድሎችን ያግኙ


የኳታር አሚር ሸይኽ ተሚም ቢን ሀሚድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በሶሪያ ዋና ከተማ ደማስቆ በዛሬው ዕለት መግባታቸው የተገለፀ ሲሆን ጊዜያዊ የሶሪያ መንግስት ፕሬዝዳንት አህመድ አል ሻራ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ኳታር እና ሶሪያ በሚኖራቸው ግንኙነት ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉም ተብሎ ይጠበቃል። በሶሪያ ከበሽር አላሳድ መንግስት መውደቅ በኋላ አሚሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ደማስቆ መግባታቸውም ታውቋል።

ሶሪያ ወደ ዘላቂ ሰላም እንድትመጣ በትላንትናው ዕለት ጊዜያዊ የሶሪያ መንግስት ፕሬዝዳንት ሆነው ከተሾሙት አህመድ አልሻራ ጋር ውይይት እንዲሚያደረጉም ተገልጿል።

ኳታር ከቱርክ ቀጥሎ በሶሪያ የሚገኘውን ኤምባሲዋን የከፈተች ሀገር ስትሆን ሶሪያን መልሶ ለመገንባት በሚደረገው ሂደት ላይ አስፈላጊውን እገዛ እንደምታደርግ የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በትላንትናው ዕለት አስታውቋል።


ኢንሻ አላህ በቅርብ
#ረመዷንን_ከሚስኪኖች_ጋር_6 ፕሮጀክት ይኖረናል ተዘጋጁ ።


የጥሪ ማስታወቂያ

አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

በማንኛውም የህግ ሙያ አገለግሎት ተሰማርታችሁ የምትገኙ ሙስሊም የህግ ባለሙያዎች ዕለተ ቅዳሜ ጥር 24/2017 ጠዋት 2፡30 በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ቅጥር ግቢ እንድትገኙ ስንል ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን፡፡

ኑ “ሙያዊ ስደቃ አበርከቱ፡፡”

ከኢስላማዊ ስላምታ ጋር


ቁርኣንን በአደባባይ በማቃጠል የሚታወቀው ኢራቃዊው ክርስቲያን ሰልዋን ሞሚካ በስዊድን በቲክቶክ የቀጥታ ስርጭት ላይ እያለ በተተኮሰበት ጥይት ተገድሏል።
ለተጨማሪ መረጃወቾ ለማገኘት
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+UAKV38o3WF-YJ6jh

6k 0 13 52 180

አላሁ አክበር!

በ2023 ላይ በስዊድን ጎዳና ላይ የተከበረውን ቁርዓን በማቃጠል ሲሳለቅና ሲረግጥ የነበረው ኢራቃዊው ስደተኛ ሰልማን ሞሚካ በመኖርያ አፓርትመንቱ ውስ ተገደለ።

አላሁ አክበር! አላሁ አክበር

ዜናውን በርካታ ሚዲያወች እየዘገቡት ይገኛሉ። ።ስዊድን ውስጥ ቁርዓንን ማቃጠል በግልፅ የተፈቀደ በመሆኑ የተለያዩ ፅንፈኛ ሙስሊም ጠሎች በየ ጊዜው ሲተገብሩት ጥበቃ ሁሉ ይደረግላቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃወቾ ለማገኘት
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+UAKV38o3WF-YJ6jh


ይህ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። ስብሰባውን እየመሩ ካሉ ሳይንቲስቶች ውስጥ ኒቃብ የለበሰች እህት እያያችሁ ነው። ወዳጆች ተባባሪ ፕሮፌሰር ናት። PhD ያገኘችው ከ University of Oslo ነው። እና አክሱም ላይ ያላችሁ ኋላ ቀሮች ራሳችሁን አለም ጋር አራምዱ። ሴት ልጅ በለበሰችው ልብስ ምክንያት ትምህርት አትማሪ የምትባልበት 10ኛው ክፍለ ዘመን አይደለም።

©Kh abat


የሒጃብ ክልከላዉ ወሎ ኮምቦልቻ ደርሷል

ኒቃብ ለብሳችሁ የምትመጡ ከሆነ ለፈተና እናስገባችሁም መባላቸውን ሙስሊም ተማሪዎች ሰሞኑን መረጃ እየተናገሩ ነበር ።

ኮምቦልቻ የሀይስኩል ሙስሊም ሴት ተማሪዎችን ትናንት ከልክለዋቸዉ ወንዶቹም እነሱ ካልገቡ አንገባም በማለት የትናንቱን ፈተና ለመፈተን ችለዋል። ዛሬ ግን ካላወለቃችሁ አትገቡም ብለዉናል ዱዓ አርጊልኛ ብላኝ ነዉ ልጄ ወደ ትምህርት የሄደችዉ ስትል አንዲት እናት ተናግራለች ።

የአክሱም ሲገርመን ወሎ ላይ ተጀምሮል

6.4k 0 11 38 89

ሶሪያ

አሕመድ አሽ-ሸርዕ(አቡ ሙሐመድ አል-ጁላኒ) የሶሪያ የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመርጠዋል።ይህም አዲስ ህገ-መንግስት እስከሚፃፍ ድረስ እንደሚፀና ተገልጿል።
"የሶሪያ አቢዮት ድል ኮንፈረንስ" በሚል በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ እንደተገለፀው ሶሪያ ከ2012 ጀምሮ ስትተዳደርበት የነበረው ህገ-መንግስት መሻሩና የሀገሪቱ ፓርላማና የመከላከያ ተቋማትም አንደተበተኑ በይፋ ታውጇል።በፕሬዚዳንቱ በኩልም አዲስ ጊዜያዊ ህግ አውጪ ምክር ቤት እንደሚቋቋም የተነገረ ሲሆን የወታደራዊ እንቅስቃሴው አስተዳደር ቃል አቀባይ እንደገለፁትም በሀገሪቱ ያሉ የትጥቅ ቡድኖች ሙሉ ለሙሉ ተበትነው አዲስ ሀገራዊ የመከላከያ ተቋም እንደሚገነባ አሳውቀዋል።
አሕመድ ሸርዕ ዛሬ ከሩሲያ ልዑክ ጋር በደማስቆ የተገናኙ ሲሆን፤ሩሲያ በሻር አል-አሰድን አሳልፋ እንድትሰጣቸው ጠይቀዋል።ሩሲያ በበኩሏ ከአዲሱ የሶሪያ መንግስት ጋር በመቀራረብ እንደምትሰራ ገልፃለች።ልዑኩ ስለ በሻር ጉዳይ ግን ምንም ያለው ነገር የለም።
በሰሜን-ምስራቁ ክፍል የሚገኙት የኩርድ ታጣቂዎች እስካሁን ከተሞችን ተቆጣጥረው የሚገኙ ሲሆን፤ለድርድር ዝግጁ መሆናቸውንም አሳውቀዋል።ባለፉት ሳምንታትም በተለያዩ ከተሞች ከአዲሱ አስተዳደር ሰራዊት ጋር ሲፋለሙ ቆይተዋል።
ወራሪዋ እስራኤልም በደቡባዊ ክፍሉ በተቆጣጠረችው ስፍራዎች በርካታ የጦር ካምፖችን የገነባች ሲሆን አዲሱ አስተዳደር እስራኤል የሶሪያን ምድር ለቃ እንድትወጣ ማስጠንቀቂያ እየሰጠ ይገኛል።

7.7k 0 5 11 171

30 days until Ramadan!

اللهم بلغنا رمضان


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የመስጅዱ ኮሚቴም ስሜታቸውን ሲገልፁ አንድ አባታችን በዚህ መስጅድ ዙሪያ ሁለት ጊዜ ደስ አለን ። ለመጀመሪያ ጊዜ የዛሬ አስራ አምስት አመታት አባታችን ሀጂ ሰይዶ አላህ ይዘንለትና መስጅዱን አሰርቶ ቁልፉን ሲሰጠን በጣም ደስ ብሎን ነበር ። ዛሬ ደሞ ሁለተኛው ደስታችን እናንተ ምንጣፉን ገዝታቹህ ሲነጠፍ ስናይ ለአመታት የተሰበረው ልባችን ተጠግኖ ደስ አለን አሉ አልሀምዱሊላህ ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.