📚 አል ኢማን Tube - የቁርዓን መድረሳ


Kanal geosi va tili: Eron, Forscha
Toifa: ko‘rsatilmagan


{{ያ ሁሉን በፈጠረው ጌታህ ስም አንብብ!}}
______________
[📖አል-ቁርአን 96:1-5]
📚ኢስላማዊ ጥሪ 📢 ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴀʟʟɪɴɢ📚
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Eron, Forscha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri






้̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥ 📖 አል ቁርዓኑል ከሪም dan repost
فَسَتَذْكُرُونَ مَا أَقُولُ لَكُمْ ۚ وَأُفَوِّضُ أَمْرِي إِلَى اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَصِيرٌ بِالْعِبَادِ

«ወደ ፊትም ለእናንተ የምላችሁን ምክር(ቅጣትን በምታዩ ጊዜ) ታስታውሳላችሁ፡፡ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ፡፡አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና

ቃሪእ አቡበክር አል-ሻጥሪ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://vm.tiktok.com/ZMrAoRTxh/


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


ጥያቄ፡- የኢድ ሶላት ሁክም ምንድን ነው?

መልስ፡- በእኔ አመለካከት የኢድ ሶላት በያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ (ፈርዱ ዐይን) ነው፡፡ ወንዶች መተው አይፈቀድላቸውም፡፡ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም አዘውበታልና፡፡ እንዲያውም ከቤት የማይወጡ  ልጃገረዶችም ሳይቀሩ ለኢድ ሶላት እንዲወጡ አዘዋል፡፡ የወር አበባ ያለባቸውንም ሴቶች ወደ ኢድ ሶላት እንዲሄዱ አዘዋል፡፡ ነገርግን ከመስገጃው ቦታ ገለል ብለው ይቀመጣሉ፡፡ ይህ የሚያሳየው ጉዳዩ ጠንከር ያለ መሆኑን ነው፡፡
ስለዚህ ይህ አቋም ይበልጥ ተቀባይነት ያለው ከመሆኑም በላይ የሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያም አቋም ነው፡፡ ነገር ግን ልክ እንደ ጁምዓ ሶላት ሁሉ ካመለጠ ቀዷ አይወጣም፡፡ ቀዷ ማውጣት ግዴታ እንደሚሆን የሚያሳይ ማስረጃ የለምና፡፡ በምትኩም ሌላ ሶላትም አይሰገድም፡፡

ሙስሊም ወንድሞቼን የምመክራቸው አላህን እንዲፈሩና ይህንን መልካም ስራ፡- ዱዓን፣ የሰዎች እርስ በርስ መተያየትን፤ መቀራረብን እና መዋደድን ያካተተ ሶላት እንዳይተውት ነው፡፡ ሰዎች የማይጠቅም ወይም ጨወታ ብቻ ለሆነ ስብሰባ ቢጠሩ እየተቻኮሉ ይሄዳሉ፡፡ ታዲያ ይህንን ከአላህ ምንዳ ወደ ሚያገኙበት እና ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ወደ ጠሯቸው የሶላት ግብዣ ይበልጥ ተቿክለው መሄድ አልነበረባቸውምን!?

ሴቶች ግን ለዒድ ሶላት ከወጡ ወንዶች ካሉበት ቦታ ራቅ ብለው መቀመጥ አለባቸው፡፡ ለዚህ ሶላት ሲወጡም ተውበውና ሽቶ ተቀብተው ወይመም ተገላልጠው መውጣት የለባቸውም፡፡ ነብዩ ሴቶች ለኢድ ሶላት እንዲወጡ ሲያዟቸው ሴቶቹ ነብዩን ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አንዳዶቻችል ጅልባብ አናገኝም›› ብለው ሲጠይቋቸው ነብዩም ‹‹እህቷ ከጅልባቧ ታልብሳት›› ብለው መሉሱላቸው።

[1]  ጅልባብ አባያ የሚመስል ሙሉ ሰውነትን የሚሸፍን ልብስ ነው፡፡ ሴት ጅልባብ ለብሳ መውጣት ግዴታዋ እንደሆነ ይህ ሀዲስ ያስረዳል፡፡ ምክንያቱም ነብዩ- ጅልባብ የሌላት ሴት ምን ማድረግ እንዳለባት ሲጠየቁ ያላትን ነገር ለብሳ ትውጣ አላሉም፤ ‹‹እህቷ ከጅልባቧ ታልብሳት፡፡›› ነው ያሉት፡፡ ይህም ካሏት ጅልባቦች አንዱን ትስጣት (ታውሰዋት) ማለት ነው፡፡

ኢማሙ ኹጥባ ሲያደርግ ሴቶች የማይሰማቸው ከሆነ ለነሱም ለብቻቸው ኹጥባ ሊያደርግላቸው ይገባል፡፡ የሚሰሙ ከሆነ ግን መድገም አያስፈልግም፡፡ ይሁን እንጂ በኹጥባው መጨረሻ ሴቶችን የሚመለከት መልዕክት በማካተት ሴቶችን መገሰጽ፣ መምከርና ማስታወስ የተወደደ ነው፡፡ ነቢዩ - ለወንዶች በኢድ ሶላት ላይ ኹጥባ ካደረጉ በኋላ ወደ ሴቶች በመሄድ ይገስጹና ይመክሩ ነበርና፡፡


ጥያቄ፡የሁለቱ ኢድ ሶላቶች አሰጋገድ እንዴት ነው?

መልስ፡- የኢድ ሶላቶች አሰጋገድ ኢማሙ ተገኝቶ ሁለት ረከዓ ያሰግዳል፡፡ መጀመሪያ ለኢህራም ተክቢራ ያደርጋል፡፡ ከዚያም ስድስት ጊዜ ተክቢራ ያደርጋል፡፡ ከዚያም ፋቲሃ ቀጥሎም የሱረቱለረ ቃፍ ምዕራፍ ይቀራል፡፡ ይህ መጀመሪያ ረከዓ ላይ ነው፡፡ ለሁለተኛው ረከዓ ሲነሳ ተክቢራ አድርጎ ይቆማል፡፡ ከቆመ በኋላ አምስት ጊዜ ተክቢራ ያደርጋል፡፡ ከዚያም ፋቲሃን ቀጥሎም ሱረቱል ቀመርን ይቀራል፡፡ እነዚህን ሁለቱን ሱራዎች-ቃፍና አልቀመርን-  ነብዩ- በኢድ ሶላቶች ይቀሯቻ ነበር፡፡

[2] ከፈለገም በአንደኛው ረከዐ ላይ ‹‹ሰቢህ ኢስመ-ረቢከል አዕላ››ን በሁለተኛው ረከዓ ላይ ደግሞ ‹‹ሀል-አታከ ሀዲሱል ጋሺያ››ን መቅራት ይችላል፡፡

[3] የጁምዓና የኢድ ሶላቶች ሁለት ሱራዎችን ይጋራሉ፡፡ በሁለት ሱራዎች ደግሞ ይለያያሉ፡፡ የሚጋሯቸው ሁለቱ ‹‹ሰቢህ›› እና ‹‹አል-ጋሺያህ›› ናቸው፡፡ የሚለያዩባቸው ሁለቱ ደግሞ ‹‹ቃፍ›› እና ‹‹አል-ቀመር›› ለኢድ ብቻ ሲሆኑ ሱረቱል ‹‹ጁምዓ›› እና ‹‹አል-ሙናፊቁን›› ለጁምዓ ሶላት ብቻ መሆናቸው ነው፡፡ ኢማሙ እነዚህን ሱራዎች በመቅራት ሱናውን መተግበርና ሰዎችንም ማስለመድ ይጠበቅበታል፡፡ ከሶላት በኋላ ኹጥባ ያደርጋል፡፡ ኢማሙ ነብዩ - እንዳደረጉት በኹትባው ውስጥ ሴቶች ብቻ የሚመለከት በመጨመር መፈጸም ያለባቸውን ትዕዛዛት እንዲፈጽሙ እና መከልከል ካለባቸው ነገሮች እንዲከለከሉ ሊመክራቸው ይገባል፡፡

ሼር ∆∆

@AlQuranulKerim

ዒድ
ሙባረክ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


้̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥̥ 📖 አል ቁርዓኑል ከሪም dan repost
የዙልሂጃ አስር ቀናት ትሩፋት እና በነዚህ ቀናት መተግበር የሚወደዱ ስራዎች

▪️ አላህ ለባሮቹ የአምልኮን ልዩ ቀናት አሰናድቷል።
▪️ እድለኛ ማለት በዚህ የአምልኮ መድረክ ምንዳን የሸመተ ሰው ነው።
▪️ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ከነዚህ ልዩ ቀናቶች አንዱ ነው።

አስሩን የዙልሂጃ ቀናት በምን መልኩ እንቀበለው?

🔺በነዚህ ቀናቶች በርካታ ምንዳዎችን ለማካበት በመቁረጥ
🔺 እውነተኛ ተውባህ (ንስሀ) በመግባት
🔺 ከወንጀሎችና ሀጢአቶች በመራቅ

የአስሩ ዙልሂጃ ቀናቶች ትሩፋቶች

👉 አላህ እንዲህ በማለት ምሎባቸዋል። [ وَالْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍ]
{በጎህ እምላለው በአስሩ ለሊቶችም}
(አል ፈጅር)


👉 የታወቁ ቀናቶች ናቸው። አላህ እንዲህ ብሏል
[وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ]
{በታወቁ ቀኖችም ውስጥ የአላህን ስም ሊያወሱ} (አል ሀጅ)

👉 ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ አንዷ የእርድ ቀን ናት።  ይህም በአመት ውስጥ ከሚገኙ ቀናቶች ሁሉ ታላቅ ቀን ነው።

[أعظم الأيام عند الله يوم النحر ثم يوم القر]
رواه ابو داود والنسائي

{አላህ ዘንድ ታላቅ ቀን የእርድ ቀን ነው በመቀጠል የውመል ቀር ነው} አቡዳውድ እና ነሳኢይ ዘግበውታል ።
የውመል ቀር ማለት የዙል ሂጃ 11ኛ ቀን ነው።


👉 በእነዚህ ቀናቶች የአምልኮዎች ሁሉ ቁንጮ የተባሉ ተሰብስበው ይፈፀማሉ። ከነሱም መሀል (ሶላት ፣ ፆም ፣ ሀጅ ፣ ሶደቃ)

👉 በዱንያ ውስጥ ካሉት ባጠቃላይ ቀናቶች በላጭ ናቸው። የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
[ أفضل أيام الدنيا أيام العشر] ......
( ከዱንያ ቀናቶች ውስጥ በላጩ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ናቸው)

👉 ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ አንዱ የዐረፋ ቀን ነው። ይህም አልሀጁል አክበር (የሀጅ ታላቁ ቀን) ነው። ይህ ቀን ወንጀል የሚማርበት እና ከእሳት ነፃ የሚወጣበት ቀን ነው።

ለሙስሊም የምንሰጠው ምክር

▪️ ለእነዚህ አስር ቀናት ተጨማሪ የሆነ ትኩረት እና ቦታ በመስጠት መለየት።

▪️ በእነዚህ ቀናቶች አምልኮ ለመስራት ነፍስን በመታገል ላይ መትጋት እና መጓጓት።

▪️ በተለያዩ አምልኮ እና የመልካም ስራ መስኮች ላይ ማብዛት።

ቀደምት አበዎች (ሰለፎች) የሚያልቋት ሶስቱ  አስር ቀናቶች

▪️የረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናት
▪️የዙልሂጃ የመጀመሪያው አስር ቀናት
▪️ የሙሀረም የመጀመሪያው አስር ቀናት

በእነዚህ አስር ቀናት መተግበር የሚወደዱ ስራዎች

▪️ ሱና ሶላቶች .......
▪️ የሀጅ እና ዑምራ ተግባሮችን መፈፀም .....
▪️ አላሁ አክበር እና አልሀምዱሊላህ ማለት ማብዛት .....
▪️ ላኢላሀ ኢለላህ እና ሌሎችንም ዚክሮች አብዝቶ ማለት .......
▪️መፆም
▪️  መመፅወት እና ለተቸገሩ ወጪ ማድረግ

————————————


bnr3147-1.pdf
5.5Mb
ኡሱሉ ሰላሳ መትን


🌙 ሰበር ዜና ጨረቃ በሳዑዲ ታይታለች 🌙
‏عاجل:

‏رؤية هلال رمضان في سدير..
‏وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية.
በአላህ ፈቃድ ነገ በሳዑዲና ተመሳሳይ ሀገራት እለተ ሰኞ ረመዷን 1/1445 ዓ.ሂ ይሆናል

መረጃው የአኽባር አስ-ሱዑዲያ ነው


Noma’lum dan repost
•════•••🌺🍃•••════•
የተከበረው ቅዱስ የአላህ ቃል ሰላሳ ጁዝ ቁርዓን በተለያየ ቃሪዎች!!!

📚 የምትፈልጉት የቁርዓን ቃሪዓ ሼህ ስም በመጫን ሰላሳ ጁዝ ቁርዓን ማውረድ ትችላላቹ በቀላሉ ቦታውን ለማግኘት የምትፈልጉትን ቃሪዕ ብቻ ተጫኑ!!

🌴1 - ሼህ መሀመድ አዩብ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴2 - ሼህ ፋሪስ አባድ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴3 - ሼህ አህመድ አልአጀሚይ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴4 - ሼህ ሰአደል ጋሚዲን
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴5 - ሼኽ አብደሏህ ካሚል
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴6 - ሼህ ሀኒ አልራፊኢይ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴7 - ሼህ ሙሃመድ አልሙሃይሲኒ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴8 - ሼህ ማሂር አልሙአይቂሊ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴9 - ሼህ አብዱራህማን አልሱዲየስ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴10 - ሼህ ያሲር አዱሰሪ
☄ ሀፍስ አን አሲም


🌴11 - ሼህ ሚንሻሪ አልአፋሲ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴12 - ሼህ አብዱልወዱድ ሀኒፍ
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴13 - ሼህ ኻሊድ አልጀሊሊ
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴14 - ሼይህ ሙሃመድ አልሚንሻዊ
☄ማስተማሪያ ከህፃን ጋር
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴15 - ሼህ ሙሃመድ አልሚንሻዊ
☄ ሀፍስ አን አሲም ሙረተል

🌴16 -ሼህ ማህሙድ አልሀስሪይ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙረተል

🌴17 - ሼህ አብዱልባሲጥ አብዱሰመድ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ

🌴18 - ሼህ ወዲዕ አልየመኒ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴19 - ሼህ ማህሙድ አልበና
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ


🌴20 - ሼህ ሙሃመድ አልልሂዳን
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴21 - ሼህ አይመን ሰኡዲይ
☄ማስተማሪ
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴22 - ሼህ ኢድሪስ አብከር
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴23 - ሼህ አብዱራህማን አልአውሲ
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴24 - ሼህ አብዱልዚዝ አልዘህራኒ
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴25 - ሼህ ሙሃመድ ጅብሪል
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴26 - ሼህ ሙሃመድ አልሚንሻዊ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ


🌴27 - ሼህ አቡበከር አሻጢሪይ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴28 - ኻሊድ አልቀህጣሚ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴29 - ሼህ ስኡድ ሹረይም
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴30 - ሼህ ሙሃመድ አጠብላዊ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ


🌴31 - ሼህ ሰላህ አቡኻጥር
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴32 - ሼህ አብደሏህ በስፈር
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴33 - ሼህ አብዱል አዚዝ አልአህመድ
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴34 - ሼህ ናሲር አልቃጣሚ
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴35 - ሼህ ቢንደር በሊሊህ
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴36 - ሼህ ኢብራሂም አልአኽደር
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴37 - ሼህ ካሚል አልሙሩሺ
☄ቃሉን አን ናፊዕ

🌴38 -ሼህ ኒዕመሁ አልሃሳን
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴39 - ሼህ ሙስጠፋ ገርቢ
☄ወርሽ አን ናፊዕ

🌴40 - ሼህ አልይ አልሁዘይፊይ
☄ሀፍስ አን አሲም

🌴41 - ሼህ አብዱረሺድ አሱፊ
☄ሺዕበት አን አሲም

🌴42 - ሼህ አልኡዩኒልኮሺ
☄ወርሽ አን ናፊዕ


🌴43 - ሼህ ተውፊቅ አሳኢግ
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴44 - ሼህ አብደሏህ መጥሩድ
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴45 - ሼህ ሃቲም አልዋኢሪ
☄ሀፍስ አን አሲም


🌴46 - ሼህ ሙሀመድ አብዱል ከሪም
☄ወርሽ አን ናፊዕ አን ጠሪቅ አልኡስቡሃኒ


🌴47 -ሼህ ዩሱፍ አህመድ
☄አልሱሲ አን አቢ አምር

🌴48 - ሼህ ሷሊህ ሷሊህ
☄አልደውሪ አን አቢ አምር


🌴49 -ሼህ ዩሱፍ አህመድ
☄ሒሻም አን ኢብኑ አሚር


🌴 50- ሼህ አብደሏህ አልጁሐኒ
☄ ሀፍስ አን አሲም

🌴 51- ሼህ ካሚል አል ሙሩሺ
☄ ወርሽ አን ናፊዕይ

📮 @AlQuranulKerim

👇👇👇📡👇👇👇
t.me/AlQuranulKerim








🕋 አስር ቁም ነገሮች ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች

=========================

// የተለየ ደረጃ እንዳላቸው ሚጠቁሙ ማስረጃዎች//

❶ ``በነዚህ አስር ለሊቶች አላህ ቁርአን ላይ ምሎባቸዋል።
{ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ . ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ ﻋَﺸْﺮٍ } ‏[ ﺍﻟﻔﺠﺮ 2-1: ‏]

(( በንጋት እምላለ ⓵ በአስሩም ለሊቶች ⓶))
{ሱረት ፈጅር 1-2}

➻ኢብን ከሲር  በዚህ የቁርአን አየቀፅ የተፈለገው አስሩ የዙል ሒጃ እንደሆነ ይጠቅሳል። ይህንን ደግሞ ኢብን አባስ: ኢብን ዙበይር: ሙጃሒድ እና ሌሎችም ብለውታል።

❷ በሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

‏« ﻣﺎ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻓﻀﻞ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻌﺸﺮﺓ ‏»

>
ጅሀድም ቢሆን? ብለው ሰሀቦች ጠየቋቸው።
አሏቸው።  {ቡኻሪ ዘግቦታል}

❸ አላህ እንዲህ ማለቱ

ﻭَﻳَﺬْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﺳْﻢَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓِﻲ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ ﻣَّﻌْﻠُﻮﻣَﺎﺕٍ { ‏[ ﺍﻟﺤﺞ 28: ‏]

(( አላህንም በታወቁት ግዜያቶች ሊያወሱ)) {ሀጅ 28}

➻ኢብን አባስ አሱሩ ቀናቶች ብሎ  ፈስሮታል

❹ በሌላ ሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

‏« ﻣﺎﻣﻦ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﻻ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ ‏» . ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻌﺠﻢ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ ‏)

>

{ኢማሙ ጠበራኒ ዘግበውታል}

➠ ኢብን ሀጀር እንዲህ ይላል

➻"ያ ግልፅ የሚሆነው አስሩ የዙልሒጃ ቀናቶች ከሌሎች የተለዩበት ምክንያት የኢባዳ እናቶች ስለ ተሰበሰቡበት ነው እነሱም #ሰላት_ፆም_ሰደቃ_ሀጅ ይህ በሌላ ግዜ አይመጣም።

========================

// በነዚህ አስር ቀናቶች የሚወደድ ተግባር//

----- ❺ ሰላት
 
_ዋጅብ ሰላት ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ መልኩ ይበልጥ መጠናከር ሱና ሰላትንም ማብዛት ይወደዳል።

➻ምክንያቱም ሰላት ከትልልቆቹ መልካም ስራዎች መሐከል ነው በነዚህ ቀናቶች ደግሞ መልካም ስራ አብዙ ተብሏል

-------- ❻ ፆም

____ መልካም ስራ ከሚለው ውስጥ ፆምም ስለሚገባ። የአላህ መልእክተኛም ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች ይፆሙ እንደነበር የመጣ ሐዲስ ስላለ

➻ኢማመ ነወዊ ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች መፆም የጠነከረ ሱና መሆኑን ይገልፃሉ

----- ❼ ተክቢራን ማብዛት

____ ከላይ ተራ ቁጥር ❹ ላይ የጠቀስነው ሀዲስ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው።
ኢብን ኡመርና አቡ ሑረይራ ወደ ሱቅ ወጥተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር ሰዎችም የነሱን ተክቢራ ሰምተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር።

➻ተክቢራውን ጮክ ብሎ ማለቱ ይወደዳል

----- ❽ ከሰሀቦች እና ታብእዮች የመጡ የተክቢራ አይነቶች

◅ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ﻛﺒﻴﺮًﺍ .
◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ .
◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ .

------❾ የአረፍ ፆም

➻የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ላይ መጥቷ``ል

ﻗﺎﻝ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ : ‏« ﺃﺣﺘﺴﺐ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻥ ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﻗﺒﻠﻪ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻌﺪﻩ ‏» ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ‏) .

------❿ ሰደቃ

➻መልካም ስራ በነዚህ ቀናቶች የተወደደ ነው ተብሏል። ሰደቃም ደግሞ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነው።



4k 0 1 12 39




20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.