ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡
🕳Professional Hack Tips and tricks
💡Cracked Softwares
🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ሞባይል ስልክ ከተፈጠረ 51ኛ ዓመቱን ያዘ

የመጀመርያዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከ1 ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር።

የሞባይል ስልክ በሰዉ ኪስ እና ቦርሳ ተቀምጦ ማገልገል ከጀመረ 51 ዓመት ደፈነ። እንደ ጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር በ1973 የሞቶሮላ መሐንዲስ ማርቲን ኩፐር የሞባይል ስልክን ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ያስተዋወቀ ጠበብት ነዉ።

አሜሪካዊዉ መሐንዲስ በዚያን ጊዜ ዓለም ያስተዋወቀዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከአንድ ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር። በዚያን ጊዜ በዚህ ግዙፍ ተንቀሳቃሽ ስልክ 25 ደቂቃ ያህል ብቻ ነበር መነጋገር የሚቻለዉ። አሜሪካዊዉ የተንቀሳቃሽ ስልክ ፈጣሪ ዛሬ የ 95 ዓመት ባለፀጋ ነዉ። በዚህ 51 ዓመታት የሞባይል ስልክ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ፤ በረቀቀ እና በተሻለ ዘዴ ለሰዉ ልጅ አስፈላጊ ከሚባሉ ቁሳቁሶች መካከል ቀዳሚዉ ቦታ ይዞ እዚህ ደርሷል። በተንቀሳቃሽ ስልክ፤ ከተለያዩ ክፍለ ዓለማት ከመቅስበት የሚደርሱ ዜናዎችን ማንበብ፣ ፎቶዎችን ማንሳት፣ ኢሜሎችን መላክ እና በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መረጃዎችን መለጠፍ ለብዙ ተጠቃሚዎች የተለመደ ነገር ሆኗል። ዓለም ዛሬ ያለ ተንቀሳቃሽ ስልክ አይመሽለት አይነጋለት ሆኗል።

ለመሆኑ ተንቀሳቃሽ ስልክ ከመምጣቱ በፊት ኑሮው እንዴት ነው የነበር?
https://t.me/Computer_Android_tricks


ቴሌግራም የቢዝነስ ሶሻል ሚዲያነት እየተቀየረ እንደሆነ ይታወቃል።

ቴሌግራም በዚህ አመት ካስተዋወቃቸው ፊቸሮች መካከል አንዱ Telegram business ነው ።

እነዚህ ፊቸርች ምን ምን እንደሆኑና ለምትጀምሩትን ቢዝነስ ምን ጠቀሜታ እንዳለው አንድ በአንድ ለማየት እንሞክር።

✅️Location: ቢዝነሳችሁን የምትሰሩበትን አካባቢ ሰዎች በቀላሉ እንዲውቁትና Google map ተጠቅመው እንዲመጡ ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ።

✅️ Opening houre: ቢዝነሳችሁን የምትከፍቱበትና የምትዘጉበትን ሰአት ሰዎች በቀላሉ እንዲያውቁት ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ።

✅️ Quick Replies:
ብዙ ሰዎች Contact የሚያድርጓችሁ ከሆነና ለሁሉም ተመሳሳይ አይነት መልዕክት የምትልኩ ከሆነ ሁሉንም አንድ በአንድ መፃፍ ሳይጠበቅባችሁ በshortcut መላክ ትችላላችሁ።

✅️Greeting message:
ሰዎች Contact ሲያደርጓችሁ የመጀመርያውን ቻት እናንተ መመለስ ሳይጠበቅባችሁ automatically በራሱ መልስ እንዲስጥ የምታደርጉበት ነው። ይህን ፊቸር ለመጠቀም የምትፈልጉትን ፅሁፍ አስቀድማችሁ መሙላት አለባችሁ።

✅️Away message:
ለተወሰነ ጊዜ online የማትገቡና ለሰዎች መልስ መስጠት የማትችሉ ከሆነ ሰዎች contact ሲያደርጓችሁ መልሲ እንዲሰጥላችሁ የፈለጋችሁትን መልዕክት መሙላት ትችላላችሁ።

✅️Links to chat:
አዳዲስ ሰዎች ቴሌግራም ላይ contact እንዲያደርጓችሁ ፈልጋችሁ ነገር ግን ዩሰርኔማችሁን ወይም ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ካልፈለጋችሁ ምንም ችግር የለም ይህን ፊቸር መጠቀም ትችላላችሁ።  የተለያዩ ሊንኮችን በመፍጠርና ሊንኩን ለሰዎች share በማድረግ ዩሰርኔማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ሳይጠበቅባችሁ inbox እንዲያደርጉላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

✅️Custom Intro: ሰዎች ለመጀመርያ ጊዜ ሊፅፉላችሁ ቻቱን ሲከፍቱት የሚመጣውን ፅሁፍና sticker እንደተመቻችሁ edit ማድረግ ትችላላችሁ።

✅️ChatBots: ቦት ካላችሁ አካውንታችሁ ላይ በማካተት ለሰዎች automatically መልስ እንዲሰጥ ማድረግ ትችላላችሁ።

https://t.me/Computer_Android_tricks




✳️የአሜሪካ ኤምባሲ የትምህርት ስኮላር ሺፕ አውጥቷል። 

🔺በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል።

🔺ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል።

🔺ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን የሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ።

🔺የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ፤ ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ይሸፍናሉ። ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል።

✳️ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው❓

🔺ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ፣

🔺ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣

🔺በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣

🔺በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው።

የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024


✳️ OpenAI ChatGPT ምንም መመዝገብ ሳያስፈልገው ቀጥታ ወደ ዌብሳይቱ እንደገባን ለመጠቀም ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።

🔺ይህ እርምጃ የ AI ቴክኖሎጂዎችን ብዙዎች ጋር ተደራሽ የማድረግ ተልእኮ አካል ነው ተብሏል።

https://chat.openai.com/

#Ai #OpenAI #ChatGPT


Telegram ክፍያ ሊጀምር ነው።

ቴሌግራም ቻናሎች ላይ ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ ሊጀምር ነው።
ከነዚህ ማስታወቂያዎች የሚገኘው ገቢም ለቻናል ባለቤቶች ግማሽ የሚያካፍል ይሆናል።
ለማስታወቂያው ብቁ የሚሆኑ public ቻናሎች ሲሆኑ ቢያንስ 1000 ሰብስክራይበሮች ሊኖራቸው ይገባል።
ክፍያው የሚፈፀመው በTON coin ሲሆን ያለምንም ክፍያ ወደ ton ዋሌታቸው መላክና ማውጣት እንደሚችሉ ተገልጿል።

የቻናሉን monetization states የቻናሉ owner channel settings > Statistics > minitization ውስጥ ገብቶ ማየት ይቻላል።

ለመመዝገብና የሰራነውን ገንዘብ ለማየት
1. fragment.com ላይ መግባት
2. Connect Telegram የሚለውን በመምረጥ telegram አካውንታችንን connect ማድረግ
3. Telegram Ads የሚል አዲስ የተጨመረ ምርጫ አለ እሱን በመንካት ማስታወቂያ ማስነገር ወይም በቻናላችን የሰራነውን ማውጣት እንችላለን።

የማስታወቂያው አይነት ከሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ለየት ያለ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።
ይህም
በuser data ላይ መሰረት አያደርግም።
ቪዲዮና ረዘም ያለ ፅሁፍ አይኖረውም።
ፕሪምየም ቴሌግራም ያለው ሰው እነዚህን ማስታወቂያዎች አያይም።

ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች እንደሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች የተለመደውን የኮፒራይት ህግን ማሟላት ይኖርባቸዋል።
ቻናሉ ላይ የሚተላለፈው original content መሆን አለበት።
ከሌሎች ቻናሎች ወይም ሲሻል ሚዲያዎች ቀጥታ የተገለበጡ ኮንቴንቶች monetize አይሆኑም።
ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው፣ የተሳሳተ መረጃና የጥላቻ ንግግር የሚያስተላልፉ ቻናሎችም ለማስታወቂያ ብቁ አይሆኑም።

✍️ምን ተሰማችሁ?
ልክ እንደ Youtube ብዙ ሰው በቴሌግራም ህይወቱ የሚቀየር ይመስላችኋል?
〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/Computer_Android_tricks


🔍 Thirteen Exciting Ph.D. Programs:

• Chemical Biology & Molecular Biophysics
• Molecular Science & Technology
• Molecular & Biological Agricultural Sciences
• Molecular & Cell Biology
• Bioinformatics
• Nano Science & Technology
• Molecular Medicine
• Earth System Science
• Biodiversity
• Interdisciplinary Neuroscience
• Sustainable Chemical Science & Technology
• Social Networks & Human-Centered Computing
• Artificial Intelligence of Things

🔗 Official Link & Details: https://tigp.sinica.edu.tw/posts/178568

⏰ Deadline: 1 February 2024 (GMT+8)

Don't miss this incredible opportunity! 🌟 #Share #Scholarship #PhDProgram
〰〰〰〰〰〰
https://t.me/Computer_Android_tricks


#share

🚨 Fully Funded Ph.D. Opportunity Alert! 🚨

🎓 University: Taiwan International Graduate Program (TIGP)
🌏 Award Country: Taiwan
🔹 Degree Level: Ph.D.
🌍 Eligibility: All Nationalities

📌 Highlights:

• 260 available positions!
• Zero application fee 🚫💰
• No IELTS/GRE required 📚✅
• No need for an acceptance letter from a professor 🙌
〰〰〰〰
https://t.me/Computer_Android_tricks


Friedrich Ebert Foundation Scholarship for International Students

✅Degree level: Bachelor's, Master's, PhDhttps://t.me/Global_Internet_Cafe
✅Eligible nationality: All Nationalities
✅Award country: Germany
✅Last Date: 31 November 2023

💰Financial Benefits:

• Monthly Stipend of EUR 750 in a Bachelor’s, Diploma, Magister or state examination program
• Monthly Stipend of EUR 850 in a Master’s course.
• Costs for health insurance are funded and scholars with a child receive a family allowance of EUR 276.
• The scholarship does not have to be repaid.

✅How To Apply 👇👇
👉 Apply Link: https://bit.ly/3IkVJls

👉👉 For Help Link - Follow us on Telegram: https://t.me/Global_Internet_Cafe

✔️ Tag Your Friend and Share✔️


Репост из: Global Internet Cafe [HD MOVIES & SERIES]
ለጥናትና ምርምርዎ እገዛ ይፈልጋሉ?
    አዎ ከሆነ መልስዎ!
በመንግስትም ሆነ በግል ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በዲፕሎማ፣ዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም ለምትማሩ እና ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ የምርቃት ጊዜያችሁን በጉጉት ለምትጠብቁ ሁሉ ስለ ጥናትና ምርምር በቂ እዉቀትን በመያዝ የመመረቂያ ፅሁፋችሁን ተመራጭ እና ተወዳጅ አድርጋችሁ በመስራት በጥሩ ዉጤት ትመረቁ  ዘንድ እናግዝዎታለን፡

If you need support related to:    
1 Assignment / አሳይመንት
2 Research / ሪሰርች
3 Proposal / ፕሮፖዛል
4 Term Paper /  ተረም ፔፐር
5 Case study/ ኬዝ ስተዲ
6 Article Review
7  Mini research
8  Business plan
✍SPSS ሙሉ ስልጠና እንሰጣለን።

Any other Questions
በቴሌግራም አካውንት ያግኙን!
https://t.me/Global_internet_Cafe_Eth

✍Global Internet Cafe Group
https://t.me/Global_internet_service

✍Global Internet Cafe channel
https://t.me/Global_Internet_Cafe


🇨🇦University of Alberta Scholarships 2023-24 in Canada (Fully Funded)

✅Benefits value up to $9,000
✅ Degree level: Undergraduate, Masters, PhD
✅more than 200 Bachelors and 500 Postgraduate
✅Scholarship coverage: Fully Funded
✅Eligible nationality: International
🇷🇺Last Date: 1 November 2023

🟩Apply Link⭕:- https://bit.ly/34UGIYl

✅For more Scholarship Click here : www.scholarshipterm.com

🟩Telegram:- https://t.me/scholarshipsee


🎴University of Alberta Scholarships 2023-24 in Canada🎴🚩Fully Funded

▪️University: University of Alberta
▪️Degree level: Undergraduate, Masters, PhD
▪️Scholarship coverage:Fully Funded
▪️Eligible nationality: All Nationalities
▪️Award country: Canada
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/job/ualberta-june-16-23/

▪️Deadline: 1 November 2023


List Of United States of America Scholarships For International Students #bachelor #master #phd
###Please share it with your networks

1. Boston University Scholarships
Link: https://lnkd.in/dx4Xn7Z

2. University of Miami Stamps Scholarship
Link: https://lnkd.in/dZQ_sKnR

3. Fulbright Foreign Student Scholarship 2023
Link: https://lnkd.in/gqEbbnqN

4. San Jose University Global Spartan Scholarship
Link: https://lnkd.in/dFzMheyh

5. US Embassy YSEALI Academic Fellowships
Link: https://lnkd.in/dYcN4_gM

6. Illinois Wesleyan University USA Scholarship
Link: https://lnkd.in/dwri8MRT

7. Houston University Hawk Scholars Scholarship
Link: https://lnkd.in/ggVzwxPZ

8. Chapman University Scholarship
Link: https://lnkd.in/ddeXVhPn

9. Simmons University Kotzen Scholarship
Link: https://lnkd.in/ggFwEJUK

10. The University of Michigan Scholarships
Link: https://lnkd.in/gu_PiaaE

https://t.me/Computer_Android_tricks


List of fully funded scholarships
1. Simon Fraser University Scholarships In Canada
https://lnkd.in/dkNEy39J
2. Orange Knowledge Programme In Netherlands
https://lnkd.in/dvvN5pAE
3. Boston University Scholarships In USA
https://lnkd.in/dx4Xn7Z
4. British Council STEM Scholarships In UK
https://lnkd.in/dn77K7dm
5. Deakin University Scholarship in Australia
https://lnkd.in/dUrKBJbe
6. LOCALINTERNational Summer Paid Internship in Turkey
https://lnkd.in/dPBySrM8
7. 300 University of South Australia Scholarships
https://lnkd.in/dRKFAtQ8
8. University of Miami Stamps Scholarship In USA
https://lnkd.in/dZQ_sKnR
9. DAAD Helmut Schmidt Germany Scholarship
https://lnkd.in/dbw36D8n
10. Hokkaido University MEXT Japan Government Scholarship
https://lnkd.in/d6MNJz7i
11. University of Manitoba Scholarship In Canada
https://lnkd.in/dEkcYbA
12. Aalto University Scholarship In Finland
https://lnkd.in/d4WtQ6AN
13. Australian Government Research Training Program
https://lnkd.in/dS2qtT_S
14. University of Dundee Scholarships In UK
https://lnkd.in/dg3b3UrC
15. Luiss University ENI Scholarship In Italy
https://lnkd.in/ddwAAatP

https://t.me/Computer_Android_tricks


4 ምርጥ አለምአቀፍ ነፃ የትምህርት ዕድል ማግኛ ድህረ ገፆች(Websites)

1 - StudentScholarships.org
2 - collegeboard.org
3 - ScholarshipExperts.com
4 - SuperCollege.com
መልካም እድል
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን https://t.me/Computer_Android_tricks በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ




Репост из: 1take prod
The best premium VPN I found so far .
It has no ads and it's simple to use . You can find this app both on Google play store and Apple store.

Below this post is a modded premium version for Android users 👍🏾


Репост из: Global Internet Cafe [HD MOVIES & SERIES]
How to check DV result on May 6 .
1. Go to link https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx.

2. Press Continue.

3. Type the confirmation number that was given when you applied. eg. 20241O0DZWY3DOV9

4. Provide the Last/Family Name that was used on the Electronic Diversity Visa Entry.

5. Provide the year of birth for the primary entrant.

6. Authentication "Type the characters as they appear in the picture."

7. Press Submit.

https://t.me/Global_Internet_Cafe


Репост из: Неизвестно
የዲቪ (DV) 2024 አሸናፊዎች ይፋ ተደረጉ።

ባሳለፍነው ጥቅምት እና ህዳር ወራት ላይ በበይነ መረብ አማካኝነት የተሞላው የ2024 ዲቪ (DV) ሎተሪ ይፋ ተደርጓል።

ለዲቪ /DV/ 2024 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx ብቻ ውጤቱን / ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

በአ/አ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ "የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል፣ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው እምንደውለው / ኢሜይል / ቴክስት የምንልከው"  በሚል #የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አደራ ብሏል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 50 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።


Civil Engineering software's List

1.Management
√MS project
√Primavera
√Project Kick start
√Smarta
2.Analysis/Design
√Staad pro
√GTS
√STRAP
√Sap 2000
√Struds
√NISA
√GT StrudI
√Xsteel
√MicroStation
√Ansys
3.Modeling
√ArchiCAD
√autoCAD Rivet
√AutoCAD Civil 3D
√D Studio MAX
√PDS
√PDMS
√SP 3D
√Tekla Structures
√Photoshop
4.Water Tanks
√ESR GSR
5.Quantity & Estimation
√QE PRO
6.Geotechnical
√Plaxis
√Geo
7.GPS/GIS
√Arc View
√GeoMatics
8.Sewer Modeling
√Kanal++
9.Water Distribution Network
√Aqua++
10.Highways
√MXRoads
√EaglePoint
√HDM
√AutoPlotter
√Heads
11.Green Buildings
√Ecoteet
√Visual Doe
√Energy+
√IES
√Dialux
12.Drafting
√Vector Works
√Maya
√Rhino
13.PSC Girder Design
√MIDAS
√ADAPT-AB
14.Offshore Platform Design
√SACS
15.Foundation Design
√SAFE
√StAAd Foundation

🗣 @Computer_Android_tricks

Показано 20 последних публикаций.