𝕘𝕣𝕖𝕒𝕥 𝕡𝕣𝕠𝕞𝕠𝕥𝕚𝕠𝕟

Гео и язык канала: Иран, Фарси
Категория: не указана

Гео и язык канала
Иран, Фарси
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

..

Репост из: ከዚህም ከዚያም
❇️ Online ስራ መስራት እንፈልጋለን🤔 ላላችሁ ይሄን⬇️ ቦት ተጠቀሙ፤ ሞክሬው ሰርቷል።

💡ስለ ቦቱ ቀለል አርጌ ለመንገር ያህል:-

#Step1- ቀጥታ በዚ Link በመሄድ ቦቱን start ማለት👉 https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fef73af2c10c80adb8e37f5

#step2- ከስር ሰው ለመጋበዝ የሚለውን በመጫን የሚላክላችሁን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ መላክ

#step3- በመጨረሻም cash out የሚለውን በመጫን የምትፈልጉትን ያህል የገንዘብ መጠን መርጣችሁ ብራችሁን መሙላት ትችላላችሁ።

Репост из: ▃▅▆█kiya█▆▅▃ 😍
Name
Maya @junior4123
📱 +251941230359

እንደዚና ሌሎችም አይነት ቺኮች ለማግኘት
Join 👉 @zenafetabegna

ከስር ምረጡ😍

Репост из: Quality Button
ኢንስታግራም ላይ እና ፌስቡክ ላይ የምናውቀው 1.ONE FOOTBALL ዛሬ በቴሌግራም ለዛውም በሀገራችን ቋንቋ ተከፈተ። ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን ክሽን አድርጎ ያቀርባል JOIN በሉ

https://t.me/joinchat/AAAAAFEm76FvPWMRLFSZlg

Репост из: Quality Button
እድሜ ለሀከሮቻችን በኢትዮጵያ ነፃ ኢንተርኔት መጠቀም የሚያስችል አፕሊኬሽን ፈጠሩልን Download የሚለዉን በመጫን አፕሊኬሽኑን በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ 👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAE9FA7MB50iiC87D_w

Репост из: Quality Button
ቴሌግራም ትጠቀማለህ? ኳስ ትከታተላለህ ?
➠የውጪ ሃገር የስፖርት መረጃዎች
➠የዝውውር ዜናዎች በፍጥነት
➠የጨዋታ ዳሰሳ እና አናላይሲስዎች የያዘ ቻነል አለ። ስለዚህ JOIN በል

https://t.me/joinchat/AAAAAE9FA7MB50iiC87D_w

Репост из: Quality Button
ቴሌግራም ትጠቀማለህ? ኳስ ትከታተላለህ ?
➠የውጪ ሃገር የስፖርት መረጃዎች
➠የዝውውር ዜናዎች በፍጥነት
➠የጨዋታ ዳሰሳ እና አናላይሲስዎች የያዘ ቻነል አለ። ስለዚህ JOIN በል

🚨 ቻናል መግዛት ለምትፈልጉ ..!! 🚨

Member: 1.2k እና 6.3k

channel link... @FEM_CREATIVE እና @SPORT_NEWS_ET

ዋጋ ፡በስምምነት

መግዛት የሚፈልግ በዚህ @FEMJR እና ለSPAM @FEMJRBOT ያናግሩን

Репост из: Quality Button
እድሜ ለሀከሮቻችን በኢትዮጵያ ነፃ ኢንተርኔት መጠቀም የሚያስችል አፕሊኬሽን ፈጠሩልን Download የሚለዉን በመጫን አፕሊኬሽኑን በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ 👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ከ50K በላይ ያለው ቻነል ላይ PAID PROMOTION የምትፈልጉ ሰዎች ካለችሁ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን ለማሰራት:-
@FEMJR AND ለSPAM @FEMJRBOT

Sticker እና Logo ማሰራት ለምትፈልጉ ከ3k በላይ ቻነል ካላችሁ Promo በመስራት ብቻ በነፃ ያሰሩ 3k ቻነል ከሌሎት ደግሞ :-

Sticker= 5birr 3logo= 5birr ብቻ

ለማሰራት = @FEMJR
ለSPAM = @FEMJRBOT

በተጨማሪም 1.2k channel በ125ብር ሚገዛ ካለ ያናግረኝ ቶሎ ይበሉ። ይፍጠኑ

ግርዶሹ ጀምሮ እስኪጠናቀቅ ስንት ሰዓት ይፈጅበታል ?

በኢትዮጵያ የሚከሰተው ግርዶሽ መታየት ከሚጀምርበት ምእራብ ኢትዮጵያ (ከጠዋቱ 12:50 ሰዓት) ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ግርዶሹ እስከሚጠናቀቅበት ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ (ከጥዋቱ 3:25 ሰዓት) በአጠቃላይ 2 ሰዓት ከ35 ደቂቃ ይፈጅበታል።

ዋናው "ቀለበታዊ ግርዶሽ" በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች ውስጥ በተለያየ ሰዓት የሚታይ ሲሆን ለምሳሌ ወለጋ አካባቢ ከጥዋቱ 1:55 ሰዓት ላይ (ለ1 ደቂቃ ከ12 ሴኮንድ) ፣ ላልይበላ ከጥዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ (ለ1 ደቂቃ ከ8 ሴኮንድ) እንዲሁም አፋር ላይ ከጥዋቱ 2:03 (ለ1 ደቂቃ ከ6 ሴኮንድ) ይታያል - #ESSS

😘ፅድቅ- ፈጣሪ

📌ወዳጅ ባይኖረኝ ከጎኔ
📌አለሁ የሚለኝ በወኔ
📌ቢርቁም ከውስጥ ልቤ
📌መቼም ባይቀር ማሰቤ

♦️ቢደክም ቢዝል ጉልበቴ
♦️ሊፈርስ ቢደርስ ህይወቴ
♦️የእዝነት እምባ ማንባቴ
♦️እምነቴን ብዬ መምጣቴ

📌ፈጣሪ እንዳለ አምኜ
📌አምላኬን ብቻ ኮንኜ
📌ከቶ የላቀ አሳቢን
📌ፍጡሩን ሁሉ ሰብሳቢን

♦️እኔ ግን ክህደቴ
♦️ብቸኛ ነኝ ስል ሁኜ ከቤቴ
♦️አውሎ አሳዳሪዬን ዘንግቼ
♦️ከማሰቢያ ህሊና ወጥቼ

📌ታዲያ ለዚህ ሁሉ ጥፋቴ
📌ማፈንገጥ መራቅ ከእምነቴ
📌ምንም አያዋጣም ማሳበቄ
📌ከእኩይ ተግባር መደበቄ

♦️በአይለኬው ጥበቡ ፈጥሮኛል
♦️እሱን ብቻ ልገዛው ግድ ይለኛል
♦️እንደሚረዳኝም አምናለሁ
♦️በፈጣሪም ተስፋ አደርጋለ

😘የሰካራም ግጥም
__
_

ማን ነው የሰከረው? 🤔

ሰሙ የእኔ መጠጣት ወርቁ የእሷ መስከር
ከመስከሯ በፊት ስትቀዳልኝ ነበር
አልገባኝም እኔ "ለምን ሰከርክ?" ብላ እቃ ስትወረውር
.
.
እኔን ለታዘበኝ አርምሞዬን ላየው
የመነኮስኩ እንጂ የጠጣው አይመስለው

✍ከሶፊ

Truecaller.apk
8.0Мб
⚙ይህ የስልክ አፕ ነዉ⚙
የሆነ ሰው ደውሎላቹህ የደዋዩን ስም እና ከየት ቦታ እንደተደወለ ማወቅ ይችላሉ።

#share
@bettingethio1 👈

የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ ይህንን መረጃ አንብቡት፡፡ ጠቃሚ እና ጥንቃቄ መኖር እንደሚገባው የሚያሳስብ ስለሆነ ለጥንቃቄ ይጠቅማል፡፡

(ሀ) የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-

- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ቀለበታማ የፀሐይ ግርዶሽ
- በዚህ አጋጣሚ ሰኔ እና ሰኞ ገጥሟል፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡

(ለ) የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-

- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡

(ሐ) የፀሐይ ግርዶሽ በሚከሰትበት ጊዜ ይከሰታሉ ተብለው የሚጠበቁ…

- አበቦች የፈኩትን መልሰው ይዘጉታል፣
- የቤት እንስሳት ሊደናገጡ ወይም ሊረበሹ ይችላሉ፣
- የደመናና እና የንፋስ እንቅስቃሴ ሊዛባ ይችላል ወይም የአየር ሁኔታ ሊቀየር ይችላል፣
- የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሊጨምር ችላል፡፡ 2015 በተለይ ከዚህ ቀደም በእንግሊዝ 4% ጨምሮ እንደታየ ይነገራል፡፡
- የኮሚኒኬሽን ሳታላይቶች ላይ መዛባት ሊከሰት ይችላል፡፡
- ወፎች መዘመር ሊያቆሙ ይችላሉ፣

(መ) ግርዶሹን ለማየት የተመረጠች አገር፡-

- ግርዶሹን ለማየት ኢትዮጵያ ተመርጣለች….
- ግርዶሹ ደረቃማ የአየር ሁኔታ ያለበት አካባቢ ተመራጭ ሆኗል፡፡
- በተለይም ላሊበላ፣ ሮሃ፣ ላስታ፣
- ግርዶሹ ላሊበላን ያቋርጣል

(ሠ) ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት

- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
- በቀን ሜርኩሪን እና ቬነስን እናያለን

(ረ) ማስጠንቀቂያ፡-

- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ በአገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣

ከቀጥታ የመጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ የYouTube የቀጥታ ስርጭት የተገኘ መረጃ ነው፡፡

Please #Share አድርጉት የምትወዷቸውን ካልተገባ አደጋ ታደጉአቸው Please #Share
@bettingethio1 👈
@bettingethio1 👈

Репост из: WELL COMPUTER™

Репост из: X joke and tech

@fraol_tech
@fraol_tech

Репост из: WELL COMPUTER™

Репост из: WELL COMPUTER™

Показано 20 последних публикаций.

2 034

подписчиков
Статистика канала