Abu_Oubeida~channel


Гео и язык канала: Иран, Фарси
Категория: не указана


من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Иран, Фарси
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




ክርስቲያኖች
እንኳን ለ"ጌታችን" የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ እየተባባሉ ነው።ሙስሊሞች ምን ትላላችሁ?

የምር ገና በቁማቸው ነፍስ ይማር የሚባሉ እኮ ናቸው።ሰው ሁለት አይኑን ይቀማል እንጂ እንዴት የልብ ማየቻው ሊታወር ይችላል።አላህ ቅኑን ይምራን።ለእነርሱም ማየትን ያድላቸው።የተወለዱበትን እምነትም ይመልስላቸው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida


ሰዎች ነጻ ከወጡና አንቺ ከጠፋሽ ምን ሊበቃሽ ነው?!
~~~
አንድ ቀን (በመቃብር ዙሪያ)ተቀመጠጥኩ። በዙሪያየም ከ አስር ሺህ የሚበልጡ ሰዎችን ተመለከትኩ።ከእነርሱ ውስጥም፡ልቦናው የለዘበ፣የፈሩ ና አይኖቹም የሚያነቡ እንጂ የለም።ወደ እራሴ መለስ አልኩና ለነፍሴ ፡ሰዎች ነጃ ከወጡና አንቺ ከጠፋሽ ምን ሊበቃሽ ነው?! አልኳት።

ሶይዱል ኻጢር ሊብኒ_ል ጀውዚ ገፅ 249

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida


Репост из: قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ፦
በተከታታይ ሲሰጥ የነበረው የቁርአን ተፍሲር ትምህርት በትላንትናው እለት የተጠናቀቀ በመሆኑ፡ዛሬ"የአቂደቱል ዋሲጥያ" ትምህርት ይጀመራል።ስለሆነም፡በቦታው ተገኝቶ መከታተል የፈለገ፡#አምራች መስጅድ ፎቅ ላይ ስለሚሰጥ መሳተፍ ይችላል።#በአካል መገኘት ለማትችሉ ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም በቀጥታ ስርጭት መከታተል ትችላላችሁ።
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

በእራሳና ምክንያት መልእኩቱን ቶሎ ማድረስ ባለመቻሌ አፍወን።


ኢብኑ_ል አረቢ አል_ማሊኪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦

ከባይተዋርነት ሁሉ ከባዱ፡ቢጤን ማጣት፣አጠናካሪ አለማግኘት እና መሃይምን ለመጎዳኛት መገደድ ነው።

ሲራጁ_ል ሙሪዲን 4/419

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida


🌀  ታላቁ ፕርግራማችን ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ሀላችሁም ተጋብዛቹኋላ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በመጨረሻም ፈነዳ‼

ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡via FBC
~~~~
አላህ ይሁነን ምናልባትም ወደ መጨረሻው ጊዜ እየተቃረብን ይሆን? አላውቅም።አላህ ሆይ ሳትምረን እንዳትወስደን።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida


በዛሬው እለት ከሚወደዱ ተግባራቶች አንዱ ሶለዋት ማብዛት ነው።

اللهم صل على محمد وعلى آل محمد.ﷺ
Abu Oubeida
t.me/AbuOubeida


ቀጥታ ስርጭት ደርስ

العقیدة الواسطیة

➛ ክፍል = ❶❶

🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን






t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=baac689fdee2182005


የማንኛውም ዘረኛ ዘረኝነት እንደማይጠቅምህ የሚገባህ፡ሰለዘሩ በሚያቀነቅነው አካል ጉረቤቱ፣አኗኗሪው፣በአንድ ትምህርት ቤት፣በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ አብሮት የሚገናኘውንና የሚኖረውን #ሙስሊም በእምነቱ እየነጠለ ሲያሰቃየው ስታይ ነው።በእርግጥ ደነዝ ከሆንክ አሁንም አይገባህም።


ሳኡዲዎች ስራ ፈልጉ፦

መተዛዘን፡በሚችሉት መተባበር አይከፋምና ለአንድ ወንድማችሁ ስራ ፈልጉ።"#ኢቃማ" አለው፡የሱቅ ስራ፣የጥበቃ ስራ፣የሽርካ ስራ እና ሌሎችም የስራ አይነታዎች ካሉ ከስር ባለው #bot ሹክ በሉን።

*ጅዳና መዲና አካባቢ፡ከተገኘ በቦት አሳውቁኝ።
#ሳኡዲዎች እናንተን ነው እሺ፡
=>@AbuOubeida90_bot

ማንቂያ፡ቦቱ የእኔ ሆነ እንጂ፡ስራው ለአንድ ወንድማችን ነው የሚፈለገው።እኔ ከእዚችው ከኢትዮ ነቅነቅ አላልኩም።


ወዳጄቼ ተወልጀ ባደግኩባት ከተማ የተከሰተ አሳዛኝ ክስተት ነው
እናት ቤቴ በሀዘን ተውጧል የቀረኝ አንዱን ልጄን አድኑልኝ ትላለች
የእርዳታ ጥሪ ልጆቼን ተነጠኩ አንዱን ገደሉብኝ አንዱን አድኑልኝ ትላለች እናታችን

ወንድማችን ኡመር ሀሰን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ሉማሜ ከተማ የአባቱ የቀብር ስነ ስራአት ላይ ለመገኘት በመሄድ ላይ እያለ መንገድ ላይ ባጋጠማቸው እገታ ታላቅ ወንድሙም ወዲያዉኑ የተገደለ ሲሆን እሱም እንደታገተ ይታወቃል አጋች አካላትም ልጁን ለመውሰድ የምትፈልጉ ከሆነ 2 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ሲሆን ቤተሰቦቹም አቅም ስለሌላቸው የአቅማቹሁን እንድትረድን ስንል በፈጣሪ ስም እንማፀናለን

የአካውን ባለቤት ስም
ኢብራሂም ሀሰን (ታላቅ ወንድም)
ንግድ ባንክ
1000270990057

አቢሲንያ
131756399

ለበለጠ መረጃ 0934181613

የአቅማችሁን በማገዝ እና ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ አግዙን።

መልእክቱ ከወንድማችን Hussen Oumer የተወሰደ ነው።


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ጉዞ ላይ ስለሆንኩ፡የ"ተንቢሃት..ደርስ መድረስ ካልቻልኩ አፍወን


መልካም ዜና

የ"تنبيهات تختص على أحكام بالمؤمنات"
የተሰኘ ሴቶችን"ልዩ ያደረጉና የሚመለከቱ ህግጋቶችን የያዘ የሆነን ሪሳላ ዘወተር ከ 11፡30⏰በኋላ እንማማራለን።በመሆኑም የድምጽ ጫጫታ የማይረብሽ ከሆነ በዚሁ በቀጥታ ስርጭት አጋራችኋለሁ።

ሊንኩን ተጠቀሙት፡
t.me/AbuOubeida

pdf
t.me/AbuOubeida/5929


4_5782847553355645937.pdf
3.1Мб
📚ተንቢሃት PDF

📚 تَـنـبـِـيــهَـاتٌ
على أحكام تختصُّ بالمؤمنات .pdf

📕 تأليف - فضيلة الشيخ صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان - حفظه الله

🎙 لشيخ أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله«

https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida




ከኢብኑ ኡሰይሚን አለይሂ ረህመቱሏህ፡ጽህፈቶችና ዝግጅቶች መካከል፡እነዚህ ይገኙበታል፦

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○

🔤🔤🔤🔤 ✅🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡


አንድን አካል ትበድለውና ከዛም በሁለት አይኖች የእንባ ዘለላን ጠ*ብ እያደረገ ለአላህ የነገረው እለት የዛኔ ዋ! ለእኔ!


ዛሬ አንድ ነገር  እንተዋወስ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ።
ምንመሰላችሁ እዚህ ሚዲያ ላይ በርካታ አስተማሪዎች አሉ  አልሀምዱሊላህ  አላህ ይምንጠቀምባቼዉ ያድርገን ።
ዋናዉ ገር እነሱ በሚያስተምሩት ነገር ላይ ሌሎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ፣ ደርሳቼዉን   ሊንካቼዉንስ እያስተዋወቅንላቼዉ ነዉ ወይ❗️❓ደርስ ሲሰጡስ ገብተን እየተከታተልን ነዉ❗️❓ በተለይ  እዚህ ሚዲያ ላይ ደንቅ አሊም አሉ ከነሱም መካከል    «ሸይኽ አወል አህመድ አቡ አማር ሀፊዘሁላህ »   ሁሉም የሚያቃቼዉ ናቼዉ ። ታዲያ  በደንም በሚሰጡን ደርስ እየተጠቀምንባቼዉ ነዉ?  

የሚገርማችሁ  ሊቭ ገብተዉኳ  ።።20 or30 አይበልጡም  ገብተዉ የሚከታተሉት  ለምን❗️❓ ሊንካቼዉ  ካንድ ወንድም ቻናል በቀር ሸር የሚያደርግ የለም።ለምን❗️❓

ራሳችንን እንፈትሽ  የእወቀት ባልተቤቶችን  እናገልግል።  የአንዱ ዳኢ ቻናል ሲገባ ደግሞ የያዘዉ ተከታይ አሊሞች ከያዙት በላይ ።

👉ዑልሞችኮ ለዱኒያ ጉዳይ አይደለም የሚለፉት
العلماء ورثة الأنبياء
ዑልሞች የነብያት ወራሾች ናቼዉ
الأنبياء لم يُورِّثوا شيئاً من الدّنيا،
ነብያቶች ደግሞ ከዱኒያ ምንም ነገር አላወረሱም ።

وذلك مصداقاً لما جاء في الحديث الذي رواه أبو الدرداء عن رسول الله- صلى الله عليه وسلم- حيث قال: (إنَّ الأنبياءَ لم يورِّثوا دينارًا ولا درْهمًا إنَّما ورَّثوا العلمَ فمَن أخذَ بِهِ فقد أخذَ بحظٍّ وافرٍ)

  =የትሌግራም ቻናልቼዉ፦↴↴

t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

Показано 20 последних публикаций.