GAT update
NGAT ፈተናን በተመለከተ አጭር ማብራሪያ
1. የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ schedule በ portal በኩል የምታኙ ሲሆን ዘርዝር መረጃውን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
2. ማንኛውም ተፈታኝ በ portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን እያሳሰብን Pass Card የሚገኘው በያንዳንዳችሁ Poral Dashboard ላይ ብቻ ነው። የፖርታል አድራሻ ngat.ethernet.edu.et ነው።
ማሳሰቢያ
Pass Card ላይ ያሉ መረጃዎች እደሚከተለው ይቀርባል
a. የተፈታኝ ሙሉ መረጃ
b. የሚፈተኑበት ተቋም እና ካምፓስ አድራሻ
c. የሚፈተኑበት የትምህርት ዘርፍ
d. User Name እና Password
e. የሚፈተኑበት Session እና የፈተና ሰዓት እንዲሁም
f. የተፈታኝ ፎቶ ሲሆኑ ሁሉም ተፈታኝ Pass Card Print አድርጎ መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
3. ፈተናው ሊሰጥ የታቀደው ነሐሴ 30 እና ጳጉሜን 1/2026 ሲሆን ለውጦች ካሉ በዚህ በኩል መረጃዎችን ይከታተሉ።
@zionresearch