Ministry of education®


Гео и язык канала: Иран, Фарси
Категория: не указана


Похожие каналы

Гео и язык канала
Иран, Фарси
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመላ ሀገሪቱ  ከ20 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የአቪዬሽን ዘርፍ ፈተና እየሰጠ ነው።

አየር መንገዱ ከ20 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አመልካቾች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የፅሑፍ ፈተና እየሰጠ መሆኑን አሳውቋል።

የመግቢያ ፈተናው እየተሰጠ የሚገኘው በአዳማ፣ አምቦ፣ አርባ ምንጭ፣ አሶሳ፣ ባህርዳር፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ጎንደር፣ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ ጅማ፣ መቐለ፣ ነቀምቴ፣ ሮቤ፣ ሰመራ፣ ወልቂጤ እና አዲስ አበባ በሚገኙ ዩኒቨርሲዎች እና የፈተና ጣቢያዎች መሆኑን አየር መንገዱ ገልጿል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለፈው ህዳር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#Update

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6/2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ አገልግሎቱ አሳስቧል።

አገልግሎቱ የ2017 ዓ.ም ፈተናዎች ይዘትን በተመለከተ ባስተላለፈው መልዕክት፤ የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ከ 9-12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7-8ኛ ክፍሎች እንደሚሸፍን ገልጿል።

ተማሪዎች በተማሩበት የክፍል ደረጀ የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርገው ሊዘጋጁ እንደሚገባ አገልግሎቱ ጠቁሟል።

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ የተሻሻለውን የወጪ መጋራት ውል እንዲፈርሙ ጥሪ አድርጓል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች የምግብ ወጪ መጋራት ላይ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ የተቋሙ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት የተጠቃሚ ውል እየፈረሙ እንደሚገኙ ዩኒቨርሲቲው አስታውሷል፡፡

በርካታ ተማሪዎች ውሉን መፈረማቸውን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ አስካሁን ያልፈረሙ ጥቂት ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ሰኞ ታህሳስ 28/2017 ዓ.ም ድረስ ውል በመፈረም ተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ እንዲያስገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

ከምግብ/መኝታ ወደ ጥሬ ገንዘብ ወይም ከጥሬ ገንዘብ ወደ ምግብ/መኝታ ለመቀየር የሚፈልጉ ተማሪዎች ከጥር 8-13/2017 ዓ.ም ድረስ ወጪ መጋራት ቢሮ መመዝገብ እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#ጥቆማ

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐ ግብር በሚድዋይፈሪ በ post-basic የመጀመሪያ ዲግሪ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡

መስፈርቶች፦
➫ በሚድዋይፈሪ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV የለው/ያላት እና COC ፈተና ያለፈ/ች፣
➫ ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣
➫ የመግቢያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ነጥብ ማምጣት የሚችሉ፣
➫ ስፖንሰርሺፕ ማቅረብ የሚችሉ ወይም በግል መክፈል የሚችሉ፣
➫ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡

የማመልከቻው ጊዜ የሚያበቃው፦ ጥር 2/2017 ዓ.ም

የማመልከቻ ቦታ፦
በዋናው ግቢ የህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ቅ/ረጅስትራር (ህንጻ 26፣ ቢሮ ቁ. 5)

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፦ ጥር 15/2017 ዓ.ም

አመልካቾች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒውን በአካል ወይም በተወካይ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#MekdelaAmbaUniversity

በ2017 ዓ.ም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 13-15/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ካምፓስ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሁለት የስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች መስጠት ሊጀምር ነው።

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት የሁለት ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች ስርዓተ-ትምህርትን አፅድቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ለሚጀምራቸው የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና (General Surgery) እና የፅንስና ማህፀን ህክምና (Obstetrics and Gynecology) ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች ስርዓተ-ትምህርት አፅድቋል።

ዩኒቨርሲቲው ከደቡብ ኮሪያው ዮንግናም ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በመጀመሪያ ዲግሪ ለሚከፍተው Department of Saemaul Forestry and Sustainable Development የትምህርት ክፍል ስርዓተ-ትምህርትም በሴኔቱ ፀድቋል።

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተከታታይ የጤና ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና (CPD) ዕውቅና ሰጪ ተቋም ሆኖ ፈቃድ አጊኝቷል።

ኮሌጁ ለሌሎች ማዕከላት ዕውቅና የመስጠት ፈቃድ (CPD Accreditor) ከጤና ሚኒስቴር ማግኘቱን አሳውቋል።

ይህም ኮሌጁ ለጤና ባለሙያዎች ስልጠና መስጠት የሚያስችለው ሲሆን፤ ፈቃዱ ለሦስት ዓመት የሚቆይ መሆኑ ታውቋል።

በኢትዮጵያ ተከታታይ የጤና ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና Continuing Professional Development (CPD) የሚሰጡ ከ250 ተቋማት እንዳሉ የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል፡፡

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#WoldiaUniversity

በ2017 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክርፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የሌሊት አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

የመማር ማስተማር ሥራ ጥር 22/2017 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንን አቅም ለማጐልበት የሚያግዝ ስልጠና ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡

የሚሰጠው ስልጠና የመምህራንን የስልጠና ፍላጐት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ከሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ መምህራን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የበይነ-መረብ መጠይቅ አዘጋጅቷል።

በመሆኑም በሁሉም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጂኦግራፊ፣ ታሪክ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ስነ-ዜጋ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት ዓይነቶች የምታስተምሩ መምህራን ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞ ሚኒስቴሩ ጥሪ አድርጓል፡፡

መጠይቁን ለመሙላት
https://forms.gle/NTMzLQK6pohUpvkq6

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#AssosaUniversity

በ2017 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የመግቢያ ጊዜ ጥር 22 እና 23/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ8-12ኛ ክፍል ሰርፍትኬት እና ትራንስክፕሪት ዋናውና ኮፒው፣
- 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ።

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#የሥራ_ቅጥር_ዕድል_ጥቆማ
#ETA

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በተለያዩ የሥራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በዝውውር መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 49
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከዲፕሎማ እስከ ማስተርስ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዋና ቢሮ

(ተቋሙ ያወጣው ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል።)

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#ይመዝገቡ!

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ አርብ ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡

ይመዝገቡ 👇
HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET

የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል፡፡

ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ በቀጣይ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 22 እና 23 2017 ዓ.ም እንዲሆን ወስኗል፡፡

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


Репост из: EverGreen chia seeds™️
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
EverGreen organic chia seeds ™️ packed with essential nutrients that promotes your overall health to its optimum wellness.

Easy to prepare with your favorite recipes and can be eaten on the go or overnight at home, However you like it.

CALL 📞US FOR FREE DELIVERY 🚚
+251944191902
+251799333530
OR INBOX 📬 US

JOIN OUR TELEGRAM CHANNEL FOR DETAILED BENEFITS AND RECIPES
https://t.me/EverGreenPLC


Репост из: MOON LAPTOPS
✅✨NEW ARRIVALS ✨✅

👉 HP Pavilion with 2gb graphics ultra slim
⭐️ INTEL CORE I5 11th generation
Model : pavilion
💎GRAPHICS: 2gb Nvidia mx450 graphics
🖥 Screen :15.6 inch FHD display
📼 Storage : 512Gb SSD👍
⏳Ram : 16gb DDR4
Metallic body
Finger print
Dolby sound system

💰Price: 69,500birr
🔥FIXED🔥
. 💼With Bag💼
🛡️Including 1Year Warranty 🛡

📲call Us @
              +251917755127
+251703705127
📥 @eladimule  ለአጭር መልእክት
👇👇ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
@MoonLaptops

📍አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ መገናኛ፣ ዘፍመሽ ሶስተኛ ፎቅ #TA332
MOON COMPUTER


#AAU

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሐሙስ የተሰጠው የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የሁለተኛ ሴሚስተር የመግቢያ ፈተና (GAT) ላመለጣችሁ አመልካቾች ፈተናው ማክሰኞ ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የፈተና ቦታ፦
5 ኪሎ AAiT ካምፓስ እና 6 ኪሎ FBE ካምፓስ

የፈተና ሰዓት፦ ጠዋት ከ2:00-6:00 ሰዓት

ተፈታኞች ፈተናው መሰጠት ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድማችሁ መገኘት ይኖርባችኋል።


   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#MekelleUniversity

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በግንባታ ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር በማስተርስ ፕሮግራም ያሰጠናቸውን ቻይናውያን ተማሪዎች አስመርቋል።

ዓለም አቀፍ ተማሪዎቹ በዩኒቨርሲቲው ሲቪል ምህንድስና ትምህርት ቤት በግንባታ ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር ትምህርት በማስተርስ ፕሮግራም ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል።

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#RayaUniversity

በ2017 ዓ.ም ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት እና ትራንስክሪፕት ከማይመለስ ኮፒ ጋር እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ መያዝ ይኖርናችኋል ተብሏል፡፡

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1




ትምህርት ሚኒስቴር በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) ከሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ስምምነት በተፈራረመበት ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ካነሷቸው ነጥቦች መካከል፦

የዩኒቨርሲቲዎች በጀትን በተመለከተ

"ከእንግዲህ ለዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ በጀት ተቋሙ ስንት አስተማሪ አለው? ስንት ተማሪ አለው? በሚል ሳይሆን … የአገርን ዕድገት እያገዘ ነው ወይ? ጥሩ ጥሩ ተማሪዎች እያፈራ ነው ወይ? የሚሉት ጉዳዮች እታዩ ነው በጀት የሚለቀቀው፡፡ በተስማማንባቸውና በተፈራረምንባቸው የውጤት አፈጻጸም መለኪያዎች እንዲሁም ከኢንተግሪቲ ጋር ያሉ ጉዳዮች የበጀት ምደባ ላይ የሚታዩ ይሆናል፡፡"


የዩኒቨርሲቲዎች ህልውናን በተመለከተ

"ዩኒቨርሲቲዎች አጽንኦት እንድትሰጡት የምንፈልገው፣ እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች አሉ፥ ይቀጥላሉ ብላችሁ አታስቡ፡፡ የሚጠበቅባቸውን በአግባቡ የማይፈፅሙ ከሆነ የደሃ ሃብት የደሃ ታክስ ገንዘብ እነዛ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የሚውልበት ምክንያት የለም፡፡ ምናልባትም እነዚህ ደካማ አፈጻጸም የሚያሳዩ ዩኒቨርሲቲዎች የቴክኒክ ኮሌጅ ወይም አዳሪ ትምህርት ቤት ቢሆኑ የተሻለ ይሆናል፡፡ በመሆኑም የዩኒቨርሲቲዎቹ ቀጣይነት በነዚህ ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች የሚወሰን ይሆናል፡፡"


   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1

Показано 20 последних публикаций.