Ethiopian Jobs - የስራ ማስታወቂያ | Ethio


Гео и язык канала: Иран, Фарси
Категория: Для взрослых


የኢትዮያዊያንን የትምህርት የስራ አንዲሁም የማህበራዊ ህይወት የተሻለ ለማድረግ የሚረዱ መረጃዎችን ማቅረብ ነው። ስራችን እንደ ስማችን ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ነው።
#ለማስታወቂያ እና ለጥቆማ 👉
በውስጥ መስመር ያነጋግሩን።

Связанные каналы

Гео и язык канала
Иран, Фарси
Категория
Для взрослых
Статистика
Фильтр публикаций


ገበያ ላይ የማይገኙ ልዩ ሰአቶችን ይፈልጋሉ?

በዲዛይናቸው በጣም ማራኪ እና በጣም ተወዳጅ እንዲሁም ለስጦታ ገራሚ እና ከየት አገኘኸው የሚያስብሉ ሰአቶችን ከኛ በቅናሽ ያገኛሉ!

አሁኑኑ ሊንኩን👇 በመጫን "Join" ይበሉ!
https://t.me/EthioBrandWatches
https://t.me/EthioBrandWatches

የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ☝️ ይቀላቀሉ


❇️ Rechargeable YT-08 Hair Clippers
💯 High Quality

#በቻርጅ_የሚሰራ(በአንዴ ቻርጅ 2ሰአት በላይ ይሰራል)
⚡አነስተኝ ድምፅ እና መቀያየሪያ ቁጥሮች አሉት
⚡ለተለያየ የእድሜ ደርጃ ላሉ ሰዋች የሚሆን
⚡ለማፅዳት ቀላል የራሱ ብሩሽ ያለው
💦 ዋጋ፦ ✅ 2,200 ብር

☎️በስልክ ይዘዙ :- 0901882392 ይደውሉልን።
📱በቴሌግራም ይዘዙ:- @antenehg1
👉 telegram.me/em_gebeya


❇️ Adjustable Laptop & Tablet Stand
💯High Quality(Aluminium)

✔️ላፕቶፕ ጭን ላይ አስቀምጠው መጠቀም ለከፋ ጉዳት እንደሚያጋልጥ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፤ እንዲሁም ቴብል ላይ አድርገዉ ሲጠቀሙ ፋኑ ስለሚደፈን ከፍተኛ ሙቀት በመጠር ድምፅ ያሰማል።
👉ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ተጣጣፊ የላፕቶፕ ፣ ታብሌት Holder በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተዉ የእርስዎንና የላፕቶፕዎን ጤንነት ይጠብቁ።

🔥 Available Color:


 💦 ዋጋ፦ ✅  1200 ብር

Telegram 📲 @AntenehG1
Phone No.☎️ 0901882392 /
For More👉 T.me/em_gebeya


🎯Electric Hair Steamer Cap
💯 High Quality

🔰የፀጉር እስቲመር ትሪትመንት ወይም ቅቤ ተቀብተው በቤቶ ሆነው የሚጠቀሙበት

ዋጋ፦ 💰🏷1100✅✅


♦️ውስን ፍሬ ነው ያለው!!

☎️ በስልክ:- 0901882392 ይደውሉልን።
💬 በTelegram @antenehg1 ይዘዙ።

🏍አዲስ አበባ እናደርሳለን፣ አሁኑኑ ይዘዙ




♻️#New Berhan Bank would like to invite qualified applicants for the following vacant Positions:

✍🏾Professions: Accounting and Finance, Accounting, Marketing, Business Administration, Management, Economics, Banking and Insurance, IT, Computer Science, Software Engineering, Information Management System, Electrical Engineering or related fields.

▪️1: Costumer Service Officer
▪️2: IT security Officer I
▪️3: IT security Officer II
▪️4: IT security Officer III
▪️5: IT Projects Management Division Manager
▪️6: Assistant Branch Manager I
▪️7:Branch Manager I

Salary: as per the Bank's Scale.

Deadline: December 23, 2022

How to Apply?
👇👇👇👇👇
https://4alljobs.com/job/job-vacancy-at-berhan-bank-s-c-


  ♻️#New Vacancy at Enat Bank-{For Fresh Graduate}

Position:- Junior Customer Service Specialist

✍🏾Experience:- 0 year/ Graduates of years 2020, 2021 & 2022 G.C.

Deadline: December 24, 2022

ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Apply Online:-https://4alljobs.com/job/job-vacancy-at-enat-bank-share-company/

👥Share for your friends


ቀን 12/04/2015 

አስቸኳይ የስራ ቅጥር በ 0አመት ብቻ
በNGO የወጡ ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ በማንኛውም ዲግሪ እና/ዲፕሎማ ከ 8ተኛ ክፍል ጀምሮ ከ 143 በላይ ክፍት የሥራ ቦታዎች ወጥተዋል ከታች ባስቀመጥንላችሁ ሊንክበመግባት ዝርዝሩን ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇
@Ethiopianvacanc
@Ethiopianvacanc
@Ethiopianvacanc
@Ethiopianvacanc‌‌


Date 21/2022

Urgent employment in 0 years only
Our dear families who have come out of NGO today have more than 143 vacancies in any degree and/diploma starting from 8th grade. Please check the details below.
👇👇👇👇👇👇👇
@Ethiopianvacanc
@Ethiopianvacanc
@Ethiopianvacanc
@Ethiopianvacanc‌‌


★ አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
[ 18+ Positions]

♦Deadline: December 25, 2022

Amhara Bank S.C would like to invite competent and qualified candidates.

✅Qualifications: Accounting, Economics Accounting & finance, Banking & Insurance, Finance, Business, Banking & finance, Business Administration, Management or other related fields.

How to Apply??
👇👇👇👇
https://ethiojob1.com/2022/12/20/amhara-bank-job-vacancy-december-2022/

share to your friends
👇👇👇👇👇👇👇
@Ethiopianvacanc


ስቶር ተቆጣጣሪ
#yechaka_buna_plc
#finance
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ያላት አግባብነት ካለው የሥራ ልምድ ጋር
ተፈላጊ ጾታ፡ ሴት
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: January 2, 2023
How To Apply: አመልካቾች ዋና የትምህርት ማስረጃችሁን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 22 ቺቺኒያ ከካራማራ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በጫካ ቡና ሬስቶራንት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251116663769/ +251978153858 መደወል ይቻላል።


Irrigation Technician
#acme_engineering_and_trading
#engineering
#Addis_Ababa
Higher Diploma or TVET Level IV in Plumbing, Irrigation or related fields with relevant work experience
Duties and Responsibilities:
  -  Install, test, and maintain irrigation equipment including sprinklers, pumps, water lines, and suction valves
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: December 30, 2022
How To Apply: Submit your application with copies of your non-returnable CV and other credentials via email: birkea@acme-et.com or in-person to Acme Engineering and Trading Plc office, located near Moenco, In front of Hayat Medical College. For further information contact Tel.0116639615 / 0116187388


አካውንታንት
#rose_ethiopia_plc
#finance
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: December 29, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አቃቂ ሚሽን ት/ቤት ፊት ለፊት በመምጣት መመዘገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ +251114716350 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል ወይም በኢሜል አድራሻ mariaendris10@gmail.com


Assistant Register
#home_of_excellence
#ict
#Bahir_Dar
Diploma or level 4 in Data Base Management or in a related field with relevant work experience in College or University
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: December 23, 2022
How To Apply: Submit your application letter and CV including educational and work experience in a person to Skillmart International College, located in Bahr Dar, kebele 04, near Merkato Market center, 6th floor, Office Number 01 for more information contact phone is +251588304555
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Ethiopianvacanc


የሎጂስትክስ ባለሙያ
#aleta_land_coffee_plc
#business
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
የስራ ቦታ፡ ደቡብ ኦሞ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሙዋሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ከመገናኛ ወደ ገርጂ መብራት ሃይል ጃክሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ወደ ሳሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቢራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፣ ከድርጂቱ ዋና መስሪያ ቤት በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251116460742/ +251911620097 ይደውሉ
@Ethiopianvacanc


የምርት ጥራት ተቆጣጣሪ
#aleta_land_coffee_plc
#natural_science
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአግሪካልቸር፣ በሰብል አመራርንት፣ በእጽዋት ሳይንስ፣ በሆልቲ ካልቸር፣ በአግሮኖሚ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
የስራ ቦታ፡ ደቡብ ኦሞ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #6_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሙዋሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ከመገናኛ ወደ ገርጂ መብራት ሃይል ጃክሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ወደ ሳሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቢራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፣ ከድርጂቱ ዋና መስሪያ ቤት በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251116460742/ +251911620097 ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇👇
@Ethiopianvacanc


ፐርሶኔልና ጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊ
#st_lideta_health_science_college
#business
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት በሰው ሃይል አስተዳድር በንብረት አስተዳድር በቢዝነስ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቅድስት ልደታ የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104፣ ከባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት በግንባር በመምጣት መመዘገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ +251115508338 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል


ሞተረኛ
#fountain_international_trading
#transportation_and_logistics
#Addis_Ababa
10ኛ ክፍል የጨረሰ ሆኖ መንጃ ፈቃድ ያለውና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሾላ ገበያ የካ ጤና ጣቢያ ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን humanresource@fountainin.com መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251116686237 ይደውሉ
@Ethiopianvacanc

Показано 17 последних публикаций.

22 986

подписчиков
Статистика канала