SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

Гео и язык канала: Иран, Фарси
Категория: Спорт

ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት!
እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ
The Pitch is Ours!
አስተያየት > @SoccerMania_FansBot
አድሚኖችን ማነጋገር > @SoccerManiaAdminsBot
👇👇👇👇👇
አጋር ቻናሎች
@SoccerManiaET
@StatsZone_ET

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Иран, Фарси
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций

የአውሮፓ ሊግ እና የኮንፈረንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ተረጋግጠዋል።

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

የአውሮፓ ሊግ እና የኮንፈረንስ ሊግ ውጤቶች።

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

የዌስትሃም የአውሮፓ ሊግ ሩጫ በሩብ ፍፃሜው በባየር ሌቨርኩሰን ከተሸነፉ በኋላ ተጠናቋል።

[ NBC ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

በ2023/24 በአውሮፓ እግር ኳስ ውድድር ግማሽ ፍጻሜ ላይ የደረሰው የመጀመሪያው የፕሪሚየር ሊግ ቡድን፡ የኡናይ ኤምሪ አስቶንቪላ። 🫡

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

የ25 አመቱ ዩክሬናዊ በረኛ እንድሬይ ሉኒን በውድድር አመቱ መጀመሪያ ከኩርቱዋ እና ከኬፓ ቀጥሎ የሪያል ማድሪድ 3ተኛ ተመራጭ ግብ ጠባቂ ነበር ።

ሪያል ማድሪድን ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ለማድረስ በማን ሲቲ ላይ ሁለት የፍፁም ቅጣት ምት ማዳንን ጨምሮ በውድድር ዘመኑ ድንቅ መሆኑን አሳይቷል።

[ ESPN FC ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚪️🫂 ጁድ ቤሊንግሃም: "ወንድሜ ጆብ ለማድሪድ ስጫወት ሲያየኝ የመጀመሪያው ቀን ነበር"

"በእነዚህ አይነት ነገሮች ኩራት ይሰማኛል!"

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

🔴⚪️ አርቴታ፡ “በእርግጥም የመልበሻ ክፍሉ በጣም አዝኗል። ቅር ተሰኝተናል። እነሱን ለማፅናናት ትክክለኛዎቹን ቃላት ማግኘት አልቻልኩም"

"በተጫዋቾቹ አጠገብ ለመቆየት እና ለመደገፍ ጊዜው አሁን ነው ምክንያቱም በዚህ ጉዞ ላይ የወሰዱን እነሱ ናቸው."

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

🚨 ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች።

🇩🇪 FC ባየርን 🆚 ሪያል ማድሪድ 🇪🇸

🇩🇪 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ 🆚 ፒኤስጂ 🇫🇷

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

6 - ሪያል ማድሪድ 6 ጊዜ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ባለቤት የሆነውን ቡድን በጥሎ ማለፍ አሸንፈዋል - በውድድሩ ታሪክ ውስጥ ካሉት ሌሎች ቡድኖች ቢያንስ በእጥፍ ይበልጣል።

[ Opta Joe ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

ባየርን ከሪያል ማድሪድ የቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ⚡

[ B/R Football ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

🇪🇺 #የአውሮፓ_ሻምፒዮንስ_ሊግ 🇪🇺 23/24

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

✅ ሩብ ፍጻሜ | የመልስ ጨዋታ

⌚️ ተጠናቀቀ ተጨማሪ ደቂቃ
ማን ሲቲ 1⃣-1⃣ ሪያል ማድሪድ
⚽️ ዴ ብሩይን 76' ⚽️ ሮድሪጎ 12'

🏟 ኢትሃድ ስታዲየም ማንቸስተር እንግሊዝ

ድምር ውጤት (4⃣-4⃣)

ሪያል ማድሪድ 4⃣-3⃣ በፍጹም ቅጣት ምት አሸንፈዋል።

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚽️    ፍፁም ቅጣት ምት | Penalties

               1️⃣ 2️⃣ 3️⃣ 4️⃣ 5️⃣

Man City -  ✅ ❌ ❌ ✅ ✅

Real Madrid  - ❌ ✅ ✅ ✅ ✅

✅ GOAL | ጎል

❌ Missed | ተሳተ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚽️    ፍፁም ቅጣት ምት | Penalties

               1️⃣ 2️⃣ 3️⃣ 4️⃣ 5️⃣

Man City -  ✅ ❌ ❌ ✅ ✅

Real Madrid  - ❌ ✅ ✅ ✅

✅ GOAL | ጎል

❌ Missed | ተሳተ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚽️    ፍፁም ቅጣት ምት | Penalties

               1️⃣ 2️⃣ 3️⃣ 4️⃣ 5️⃣

Man City -  ✅ ❌ ❌ ✅

Real Madrid  - ❌ ✅ ✅ ✅

✅ GOAL | ጎል

❌ Missed | ተሳተ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚽️    ፍፁም ቅጣት ምት | Penalties

               1️⃣ 2️⃣ 3️⃣ 4️⃣ 5️⃣

Man City -  ✅ ❌ ❌ ✅

Real Madrid  - ❌ ✅ ✅

✅ GOAL | ጎል

❌ Missed | ተሳተ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚽️    ፍፁም ቅጣት ምት | Penalties

               1️⃣ 2️⃣ 3️⃣ 4️⃣ 5️⃣

Man City -  ✅ ❌ ❌

Real Madrid  - ❌ ✅ ✅

✅ GOAL | ጎል

❌ Missed | ተሳተ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚽️    ፍፁም ቅጣት ምት | Penalties

               1️⃣ 2️⃣ 3️⃣ 4️⃣ 5️⃣

Man City -  ✅ ❌ ❌

Real Madrid  - ❌ ✅

✅ GOAL | ጎል

❌ Missed | ተሳተ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚽️    ፍፁም ቅጣት ምት | Penalties

               1️⃣ 2️⃣ 3️⃣ 4️⃣ 5️⃣

Man City -  ✅ ❌

Real Madrid  - ❌ ✅

✅ GOAL | ጎል

❌ Missed | ተሳተ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚽️    ፍፁም ቅጣት ምት | Penalties

               1️⃣ 2️⃣ 3️⃣ 4️⃣ 5️⃣

Man City -  ✅ ❌

Real Madrid  - ❌

✅ GOAL | ጎል

❌ Missed | ተሳተ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

⚽️    ፍፁም ቅጣት ምት | Penalties

               1️⃣ 2️⃣ 3️⃣ 4️⃣ 5️⃣

Man City -  ✅

Real Madrid  - ❌

✅ GOAL | ጎል

❌ Missed | ተሳተ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

Показано 20 последних публикаций.