Forward from: Abdu shikur abu fewzan
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ዉድ የሱና ወንድም እህቶቻችን ለአሏህ ምስጋና ይገባዉና ረመዷን እየተቃረበልን ነዉ ፡፡
እናም እኛ የአሶሳ አህሉሱና ጀመዐዎች ለመስጂዳችን የጎደሉ ነገሮችን የተከበረዉ ወር ረመዷን ከመግባቱ በፊትለማሟላት እንቅስቃሴ ጀምረናል፡፡
ስለሆነም ይህንን የሱና መስጂድ ለማሳመር እናንተም በቻላችሁት አቅም ከጎናችን እንድትቆሙ እንፈልጋለን እናም ይህንን መልእክት ለመላዉ ሰለፍዮች በማድረስ እንድትተባበሩን እናንተም በቻላችሁት አቅም እንድትረዱን እንጠይቃለን፡፡
መስጂዳችን ቡዙ ነገሮች ባይሟሉለትም ነገር ግን ቢያንስ የሃገሩ ነባራዊ ሁኔታ ሞቃታም ስለሆነ መስጂዱም ቆርቆሮ በቆርቆሮ ስለሆነ ሙቀቱን ለመቀነስ ያክል ኮርኔስ፣ግርግዳዉን በችፑድ መሸፈን፣የተወሰኑ ቬንትሌተሮችን መግጠምና መስጂዱን ቀለም መቀባት አስበን ስራ ጀምረናል እናም ወንድም እህቶቻችን ይህንን በማየትና ከአላህ አጅርን በመፈለግ ተባበሩን፡፡
✍ አብዱ ሽኩር ሙሃመድ አቡ ፈዉዛን
መርዳት ለምትፈልጉ በቦት አናግሩን👇👇
@Abdushikurbot
@Abdushikurbot
ወይንም በዚህ ስልክ ደዉሉልን 👇👇👇
📞0922209508 አብዱ ሽኩር
ከአሶሳ ሰለፍዮች🎙
መስጂዱን ከላይ ባለዉ ምስል ላይ መመልከት ትችላላቹህ
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur