الدعوة السلفية في مدينة أسوسى


Channel's geo and language: Iran, Persian
Category: not specified


ይህ ቻናል የተለያዮ፦
ዳእዋዎች
ትምህርቶች
ሩዱዶች
የኪታቦች ፋይል
እናም ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ፡፡@asssosa

Related channels

Channel's geo and language
Iran, Persian
Statistics
Posts filter


Forward from: Abdu shikur abu fewzan
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የጁሙዐ ቀን ልንፈፅማቸዉ የሚገቡ ሱናዎች

በ አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
href='' rel='nofollow'>


Forward from: Abdu shikur abu fewzan
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

ዉድ የሱና ወንድም እህቶቻችን ለአሏህ ምስጋና ይገባዉና ረመዷን እየተቃረበልን ነዉ ፡፡

እናም እኛ የአሶሳ አህሉሱና ጀመዐዎች ለመስጂዳችን የጎደሉ ነገሮችን የተከበረዉ ወር ረመዷን ከመግባቱ በፊትለማሟላት እንቅስቃሴ ጀምረናል፡፡

ስለሆነም ይህንን የሱና መስጂድ ለማሳመር እናንተም በቻላችሁት አቅም ከጎናችን እንድትቆሙ እንፈልጋለን እናም ይህንን መልእክት ለመላዉ ሰለፍዮች በማድረስ እንድትተባበሩን እናንተም በቻላችሁት አቅም እንድትረዱን እንጠይቃለን፡፡

መስጂዳችን ቡዙ ነገሮች ባይሟሉለትም ነገር ግን ቢያንስ የሃገሩ ነባራዊ ሁኔታ ሞቃታም ስለሆነ መስጂዱም ቆርቆሮ በቆርቆሮ ስለሆነ ሙቀቱን ለመቀነስ ያክል ኮርኔስ፣ግርግዳዉን በችፑድ መሸፈን፣የተወሰኑ ቬንትሌተሮችን መግጠምና መስጂዱን ቀለም መቀባት አስበን ስራ ጀምረናል እናም ወንድም እህቶቻችን ይህንን በማየትና ከአላህ አጅርን በመፈለግ ተባበሩን፡፡

✍ አብዱ ሽኩር ሙሃመድ አቡ ፈዉዛን

መርዳት ለምትፈልጉ በቦት አናግሩን👇👇
@Abdushikurbot
@Abdushikurbot
ወይንም በዚህ ስልክ ደዉሉልን 👇👇👇
📞0922209508 አብዱ ሽኩር

ከአሶሳ ሰለፍዮች🎙

መስጂዱን ከላይ ባለዉ ምስል ላይ መመልከት ትችላላቹህ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur


Forward from: Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
----ሙሓደራ ክፍል 137 ----

ክፍል 1 ከ ሙሉ ሙሓደራ የተቀነጨበ

ረድ በ ሻኪር ሱልጣን ለሚባለው ግለሰብ ላይ

🔗 የተቀጠፉ ቅጥፈቶች ተጋልጠውበታል

የተዳሰሱ ነጥቦች

👉 ነጥብ ①:— ኡስታዝ ኸድር ነብዩን ወህይ ሳይወርድላቸው ሊሳሳቱ ይችላል ብሎ ተናግሯል ለሚለው ብዥታ መልስ

👉ነጥብ ②:— ሻኪር ስለ ጀርህ ወተዕዲል በ መሀይምነት ስለተናገረው ነገር ።

👉ነጥብ ③:— ኢብኑ ኹዘይማን ሲፈቱ ሱራን ተቋውሞኣል ብሎ ስለቀጠፈው ቅጥፈት

👉ነጥብ ④:— ኸድር ዑመር ገነቴ ሁጃ አልቆመበትምና ሙብተዲዕ አይባልም ብሎ ቁርጥ አድርጎ ተናግሮዋል ለሚለው ብዥታ


ማሳሰቢያ: — ይህ ሙሓደራ ረድ የተደረገው በ ሻኪር ሱልጣን ላይ ቢሆንም ፣ ረዱ ግን በሱ ዙሪያ ላሉት, የሻኪር ንግግር ሀቅ ነው ብሎ ሼር ላደረጉት, በ ተለይም ነጥብ ① ፣ ② ፣ ③ ላይ , ይህንን "ጃሒል" እንዲናገር የገፋፉት ሁሰይን ሙሀመድ እና ሸምሱ ጉልታ ላይም ነው ።

በ ተጨማሪም

ነጥብ ④ ን ደግሞ እንዲናገር ያገዙት ሸይኽ አብዱል ሀሚድ እና የ ሀጁሪይ መንጋዎች ላይ በ ሁሉም ላይ ረድ ነው ።

ትኩረት : — እንዲናገር የገፋፉት ፣ያገዙት ብሎ ማለት ቀድመውት ይህንን ንግግር በተንሻፈፈ እይታ መልስ ብለው የተናገሩት እነሱ ነበሩ እሱም ከነሱ ስላነሳው ነው ።

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed

ዛሬ ማታ 3:00 ላይ 👆 ይጠብቁን ።


Forward from: Abdu shikur abu fewzan


~ የሚያምረዉ ዘራችን ~
ስለ ዘረኝነት አጠር ባለ መልኩ ማብራሪያ

አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur


Forward from: عقيدة السلف الصالح ~{{{ ሰለፊያ}}
ከሚከተሉት ዉስጥ የጁሙዐ ቀን ሱና ያልሆነዉ የቱ ነዉ
Poll
  •   ሀ)ለወንድ ሽቶ መቀባት
  •   ለ)ኹጥባን በአግባቡ ማዳመጥ
  •   ሐ)ሲዋክ(መፋቂያ) መጠቀም
  •   መ) በረሱላችን ላይ ሶለዋት ማዉረድን ማብዛት
  •   ሠ)መልስ የለም
418 votes


Forward from: Abdu shikur abu fewzan
ከሚከተሉት ዉስጥ ጁሙዐ ቀን የሚፈፀም ሱና የሆነዉ የቱ ነዉ?
Poll
  •   ሀ) ሻወር መዉሰድ
  •   ለ)ጥሩ(ቆንጆ) ልብስ መልበስ
  •   ሐ) በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
  •   መ)ሱረቱል ካህፍን መቅራት
  •   ሠ) ሁሉም መልስ ናቸዉ
416 votes




Forward from: Abdu shikur abu fewzan
ከሚከተሉት ዉስጥ ረሱላችን (አለይሂ ሶላቱ ወሰላመ) በመልክህም በስነምግባርህም እኔን ትመስላለህ ያሉት ሶሃቢይ ማን ነዉ?
Poll
  •   ሀ) አነስ ኢብኑ ማሊክ
  •   ለ) አቡ በክር ሲዲቅ
  •   ሐ) አሊይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ
  •   መ) ኡመር ኢብኑል ኸጧብ
  •   ሠ) ጀእፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ
340 votes




Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በቅርብ ቀን ኢንሻአላህ
~
http://t.me/IbnuMunewor


خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
فهى بعنوان عذاب جهنم

የጁሙዓ ኹጥባ
መካሪ እና ገሳጭ የሆነ ኹጥባ
የጀሃነም ቅጣት በሚል አርእስ

🕌 በኢማሙ ማሊክ መስጂድ አሶሳ
🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur


Forward from: Abdu shikur abu fewzan
ነገ ቂያማ ሙእሚኖች (አማኒያኖች) በምን መልኩ ነዉ ጌታቸዉን የሚያዩት
Poll
  •   ሀ. ካለ ምንም አቅጣጫ እና ሁኔታ ያዩታል ?
  •   ለ. እሱ በፈለገዉ አቅጣጫ እና ሁኔታ ያዩታል?
  •   ሐ. ጌታችን በፍጹም ዱኒያ ላይም ሆነ አኼራ ላይ አይታይም?
  •   መ. እነደዚህ አይነት ጥያቄ መጠየቅ ክልክል ነዉ?
408 votes


Forward from: الشباب السلفيين
በሩሲያና ዩክሬን መካከል በሚደረገው የጦርነት ክስተት በዩክሬን ካቴድራል ቤተክርስቲያን ላይ በተደረገ የቦንብ ፍንዳታ #ክርስቲያኖች አምላካቸውን ለማትረፍ ችለዋል።

ይህ ነገር

ከጉጠት የጨመደደ
ከቢለዋ የቀደደ
ከብረት የከበደ ነገር ነው።

እነዚህ ጋር ነው እየኖርን ያለነው

ይህን የአስተሳሰብ ዝቅጠት ስትመለከት የኢስላም ከፍታ ካልታየህ አዕምሮህ ችግር አለበት ባይ ነኝ።


t.me/nuredinal_arebi


"ሙሓደራ—134" የመጨረሻው ክፍል
ክፍል አስራ ሁለት (12)

ጀርሕ ወተዕዲል ኢጅቲሓድን ያስተናግዳልን ?

የ ዑለማዎች ንግግር ከነ ድምፃቸው

👉"" የ ሸይኽ ዓብዱልዓዚዝ አር`ረይስ"" ንግግር

ወንድማዊ ምክር :— ከ ክፍል 1— 12 ድረስ የበርካታ ዑለማዎች ድምፅ እንዲሁም ከ ኪታቦቻቸው በመውሰድ ስለ ጀርሕ ወተዕዲል በርካታ መረጃዎችን ያቀፈ ሙሓደራ ነው ፣ በ ጥሞና አዳምጡት ይጠቀሙበታል ኢንሻኣላህ ።

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)

ተጠናቀቀ ።
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed


ፊትና አራጋቢ ችኩል አትሁን ክፍል ➌

ከባለፈዉ online ሙሓደራ የቀጠለ

በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
“በሁሉም ሃገራት - በሒጃዝ፣ በዒራቅ፣ በሻም፣ በየመን፣… ያሉ ዑለማዎችን አግኝተናል። ከመዝሀባቸው ውስጥ … አላህ - ዐዘ ወጀል - እራሱን በቁርኣኑ፣ እንዲሁም በመልእክተኛው ﷺ አንደበት እንደተገለፀው - ያለ እንዴት - ከፍጡሩ ተለይቶ ከዐርሹ በላይ እንደሆነ ማመን ነው። [ላለካኢ፡ ቁ. 321]
9. ኢብኑ ቁተይባህ (276 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
وَالْأُمَمُ كُلُّهَا -عَرَبِيُّهَا وَعَجَمِيُّهَا- تَقُولُ: إِنَّ اللَّهَ تَعَالَى فِي السَّمَاءِ مَا تُرِكَتْ عَلَى فِطَرِهَا وَلَمْ تُنْقَلْ عَنْ ذَلِكَ بِالتَّعْلِيمِ
“ህዝቦች በሙሉ ዐረቡም ሌላውም አላህ በሰማይ ነው ይላሉ። በተፈጥሯቸው ላይ እስከተተውና ከዚህ ላይ በስብከት እስካልተወሰዱ ድረስ።” [ተእዊሉ ሙኽተለፊል ሐዲሥ፡ 395]
10. አልኢማሙ ዳሪሚይ (280 ሂ.) ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
قد اتَّفقتِ الكلمةُ مِنَ المسلمينَ أنَّ اللهَ فَوْقَ عَرْشِهِ فَوْقَ سَمَاوَاتِهِ
“አላህ ከዐርሹ በላይ ከሰማያቱ በላይ እንደሆነ የሙስሊሞች አቋም ተስማምቷል።” [ረድ ዐለል ጀህሚያ፡ 1/340] [ነቅዱ ዳሪሚ፡ 120]
=
(ኤዲት ተደርጓል።)
(ኢብኑ ሙነወር፡ የካቲት 24/ 2014)
https://t.me/IbnuMunewor


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በድሩ ሑሴን ሆይ! ምን እያልክ ነው?
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
በቅርቡ አንዱ “የአይነላህ ተቆርቋሪዎች” እያለ በነብዩ ﷺ ሐዲሥ እና በትልቅ የሙስሊሞች ዐቂዳ ላይ ሲሳለቅ አይተናል። ለዚህ አደገኛ ንግግር እርምት እንደመስጠት አንዳንዶች “ጣሊያን ነው የተማረው”፣ “የታሪክ መፅሐፍ ፅፏል”፣ “አንባቢ ነው”፣ “የሸይኽ ልጅ ነው” የሚሉ አስቂኝ መከላከያዎችን ሲያቀርቡለት ነበር። በጎን ትክክለኛውን ዐቂዳ የሚያስተምሩ ሰዎች ላይ በዚህ መልኩ የማሸማቀቅ ስራ ይሰራሉ። በዚህም ከቡድናዊ ሽኩቻ ውጭ የሆኑ በመምሰል የዋሃንን ይሸውዳሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ከስር ተያይዞ እንደምታዩት አሕባሾች የአላህን ከዐርሹ በላይ መሆን ለማስተባበል በሚሰብኩበት መልኩ ይሰብካሉ። ይሄ ሰውዬ ከዚህ በፊት “መውሊድ አይለያየንም” ሲል እንደነበር ይታወሳል። ያኔም ከ0ቂዳቸው ይልቅ ለግለሰቦች ይበልጥ የሚሟገቱ ሰዎች ሲከራከሩለት ነበር። ዛሬም ተመሳሳይ ጫጫታ እንደሚኖር እገምታለሁ። ቢሆንስ? መቼም “ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም።” ልክ እንዲሁ የነሱን ጫጫታ ፈርተን ከ0ቂዳችን ለመከላከል የምናፍርበት ምክንያት ሊኖር አይችልም። ይህንን ቪዲዮ ዉስጥ ላይ እንደምታዩት አሕባሾች እያራገቡት ነው። በድሩ ሑሴን የአላህን ከዐርሹ በላይ መሆን ከአሕባሾች በተለየ የሚያፀድቅ ከሆነ አሻሚነት የሌለው፣ የሌሎች መጠቀሚያ ያልሆነ ግልፅ ምላሽ ሊሰጥ ይገባዋል። ያለበለዚያ "በቦታም፣ በጊዜም የተገደበ አይደለም ማለት ነው የፈለገው" የሚለው በቂ ማመሀኛ አይደለም። ምክንያቱም አሕባሾችም እንዲህ እያሉ ነውና ከዐርሹ በላይ መሆኑን የሚያስተባብሉት። እየተጠቀመበትም በገሃድ እያየን ነው።
በነገራችን ላይ “አላህ ከቦታም፣ ከጊዜም ወሰን ውጭ ነው” በሚል ሸዋጅ ቃል ጀርባ እያደፈጡ ከዐርሹ በላይ መሆኑን ማስተባበል የጥንቶቹ ጀህሚያዎች አካሄድ ነው። ጀሪር ብኑ ዐብዲል ሐሚድ (188 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
كَلَامُ الْجَهْمِيَّةِ أَوَّلُهُ عَسَلٌ وَآخِرُهُ سُمٌّ وَإِنَّمَا يُحَاوِلُونَ أَنْ يَقُولُوا لَيْسَ فِي السَّمَاءِ إِلَهٌ
“የጀህሚያ ንግግር መጀመሪያው ማር ነው። መጨረሻው ግን መርዝ ነው። የሚጥሩት በሰማይ አምላክ የለም ለማለት ነው።” [ደርእ፡ 6/265] [አልዑሉው፡ ቁ. 111] [አልጁዩሽ፡ 2/220]
“መጀመሪያው ማር ነው” ያሉበት ምክንያት ልክ ዛሬ አሕባሾች እንደሚያደርጉት በተውሒድና አላህን በማጥራት ስም ያቀርቡት ስለነበሩ ነው።
ለማንኛውም “አላህ ከዐርሹ በላይ ነው” የሚለው ዐቂዳ የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎች ኢጅማዕ ያለበት እምነት ነው። ለናሙና ያክል የጥቂቶቹን ንግግር እንደሚከተለው አቀርባለሁ፦
1. ኢብኑል ሙባረክ (181 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
فَإِنَّ أَهْلَ الْإِثْبَاتِ مِنْ أَهْلِ السُّنَّةِ يُجْمِعُونَ ... وَأَنَّ اللَّهَ عَلَى عَرْشِهِ بَائِنٌ مِنْ خَلْقِهِ
“የአላህን መገለጫዎች የሚያፀድቁት የሱና ሰዎች … አላህ ከፍጡሩ ተለይቶ ከዐርሹ በላይ እንደሆነ ኢጅማዕ አድርገዋል።” [አልኢባና፣ ኢብኑ በጧህ፡ ቁ. 694]
2. ሰዒድ ብኑ ዓሚር አዱበዒ (208 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
الْجَهْمِيَّةُ أَشَرُّ قَوْلًا مِنَ الْيَهُودِ وَالنَّصَارَى، قَدِ اجْتَمَعَتِ الْيَهُودُ وَالنَّصَارَى، وَأَهْلُ الْأَدْيَانِ أَنَّ اللَّهَ تَبَارَكَ وَتَعَالَى عَلَى الْعَرْشِ، وَقَالُوا هُمْ: لَيْسَ عَلَى الْعَرْشِ شَيْءٌ
“ጀህሚያዎች ከአይሁድና ከክርስቲያን ንግግራቸው የከፋ ነው። አይሁድ፣ ክርስቲያንና የሌሎችም ሃይማኖት ተከታዮች አላህ - ተባረከ ወተዓላ - ከዐርሹ በላይ እንደሆነ ከሙስሊሞች ጋር ተስማምተዋል። ጀህሚያዎች ግን ‘ከዐርሽ ላይ ምንም የለም’ አሉ።” [ኸልቁ አፍዓሊል ዒባድ፡ 31]
3. ሐማድ ብኑ ሀናድ አልቡሸንጂይ (230 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
“ይሄ የተለያዩ ሃገራት ነዋሪዎችን ያገኘንበት፣ መዝሀቦቻቸውም በሱ ላይ ያመላከቱት፣ የዑለማዎች ጎዳና ግልፅ የሆነበት፣ የሱናና የባለቤቶቿ መታወቂያ የሆነው አላህ ከፍጡሩ ተለይቶ ከሰባቱ ሰማይ በላይ ከዐርሹ ላይ እንደሆነ ነው። እውቀቱ፣ ስልጣኑና ችሎታው ግን ከሁሉም ቦታ ነው።” [አልዑሉው፡ 527] [ጁዩሽ፡ 2/242]
4. ዐሊይ ብኑል መዲኒይ (234 ሂ.) የአህሉ ሱና ወልጀማዐ አቋም ምን እንደሆነ ሲጠየቁ እንዲህ ሲሉ መልሰዋል፡-
أَهْلُ الْجَمَاعَةِ يُؤْمِنُونَ ... وَأَنَّ اللَّهَ فَوْقَ السَّمَاوَاتِ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَى
“የጀማዐ ሰዎች ... አላህ ከሰማያቱ በላይ በዐርሹ ላይ እንደሆነ ያምናሉ።” [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 5/49] [አልዑሉው፡ ቁ. 473]
5. ኢስሓቅ ብኑ ራሀወይህ (238 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
إِجْمَاعُ أَهْلِ الْعِلْمِ أَنَّهُ فَوْقَ الْعَرْشِ اسْتَوَى وَيَعْلَمُ كُلَّ شَيْءٍ فِي أَسْفَلِ الْأَرْضِ السَّابِعَةِ
“እርሱ ከዐርሹ በላይ ከፍ እንዳለና ከሰባተኛው ምድር ጀምሮ... ሁሉን ነገር እንደሚያውቅ የዑለማዎች ስምምነት አለ።” [ደርእ፡ 2/35] [አልዑሉው፡ ቁ. 487]
6. ቁተይባ ብኑ ሰዒድ (240 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
هَذَا قَوْلُ الْأَئِمَّةِ فِي الْإِسْلَامِ وَالسُّنَّةِ وَالْجَمَاعَةِ نَعْرِفُ رَبَّنَا سُبْحَانَهُ بِأَنَّهُ فِي السَّمَاءِ السَّابِعَةِ عَلَى عَرْشِهِ كَمَا قَالَ تَعَالَى: {ٱلرَّحۡمَٰنُ عَلَى ٱلۡعَرۡشِ ٱسۡتَوَىٰ}
“ይሄ በኢስላም የሱናና የጀማዐ ኢማሞች አቋም ነው። ጌታችንን ጥራት ይገባውና {አረሕማን በዐርሹ ላይ ከፍ አለ} እንዳለው ከሰባተኛው ሰማይ በላይ ዐርሹ ላይ እንደሆነ እናውቃለን።” [ሺዓሩ አስሓቢል ሐዲሥ፣ አቢ አሕመድ አልሓኪም፡ 34]
7. ኢማሙል ሙዘኒ (264 ሂ) የአህለ ሱናን አቋም ሲዘረዝሩ ቁጥር አንድ ያስቀመጡት የአላህን ከዐርሹ በላይ መሆን ነው። ከዚያም ሌሎችም መሰረታዊ ነጥቦችን ከዘረዘሩ በኋላ እንዲህ ብለዋል፦
هَذِه مقالات وأفعال اجْتمع عَلَيْهَا الماضون الْأَولونَ من أَئِمَّة الْهدى
“እነዚህ የመጀመሪያዎቹ ቀደምት የቅኑ ጎዳና ኢማሞች የተስማሙባቸው ንግግሮችና ተግባራት ናቸው።” [ሸርሑ ሱና፣ ሙዘኒ፡ 75፣ 89]
8. አቡ ዙርዐ አራዚይ (264 ሂ.) እና ሓቲም አራዚ (277 ሂ.) የአህሉ ሱናን ዐቂዳ ሲተነትኑ እንዲህ ብለዋል፡-
أَدْرَكْنَا الْعُلَمَاءَ فِي جَمِيعِ الْأَمْصَارِ حِجَازًا وَعِرَاقًا وَشَامًا وَيَمَنًا فَكَانَ مِنْ مَذْهَبِهِمُ: … وَأَنَّ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ عَلَى عَرْشِهِ بَائِنٌ مِنْ خَلْقِهِ كَمَا وَصَفَ نَفْسَهُ فِي كِتَابِهِ , وَعَلَى لِسَانِ رَسُولِهِ ﷺ بِلَا كَيْفٍ


✅العلم لا يُشترى

➡️እዉቀት አይገዛም ወይንም አንድ ሰዉ ስጦታ አይሰጥህም

➡️እውቀት የሚገኘዉ በመማር ብቻ ነዉ!!

🎙 الشيخ العلامة صالح بن فوزا
ن حفظه اللّٰه.

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


*💥انتبه أنت في شهر المغفرة💥*

*⭕ خطبة جديدة⭕*

*🎙️ للشخ الفاضل : رشاد الــورد الحبيشي - حفظه الله ورعاه - *.

🌐 https://t.me/Abulbuhari/100

20 last posts shown.

407

subscribers
Channel statistics