የአሳር መስጂድ ደርሶች


Channel's geo and language: Iran, Persian
Category: not specified


📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።
🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
🔗 https://telegram.me/asarders
ሐሳብ አስተያየት
@imamushamil

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Iran, Persian
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
https://t.me/asarders






በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ


የኪታቡ ስም👇

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في محاسن الإسلام📚


🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

⏱ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 14

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የቀልብ መዳኒት



https://t.me/asarders




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
https://t.me/asarders


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة  صافات📚

✍ በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 94
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
https://t.me/asarders


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة  صافات📚

✍ በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 93
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders


«ደህና እደሩ» ብሉ የተኛ ሁሉ በርግጥ የተኛ ይመስላችኋልን?! ዉሸት ነው።ዱንያ ስንቱን አድክማለች መሰላችሁ።

አንዳንዱ ዓፊያ ርቆት ይገላበጣል፣ሌላዉን ትዝታ ወስዶት ያንገላተዋል፣አንዳንዱን ናፍቆት ወጥሮ ያስከንፈዋል፣ሌላው ብቸኝነት ወስዶ ያስባንነዋል፣ትራስ ላይ ያረፈ ጭንቅላት ሁሉ አይተኛም፣ያረፈ ገላ ሁሉ አያርፍም፣የነገ ዉሎው የሚያሳስበው አለ፣የወደፊት ዕጣወ የሚያስጨንቀው ብዙ ነው፣የሁኔታዉን መጨረሻ የሚያሰላስል በርካታ ነው፣የዕዳ መዓት የሚያስተክዘው መዓት ነው፣የተጋደመ ሁሉ አይተኛም።

ጨለማ ብርድልብስ ነው። በዉስጡም  የሚወራ ነገር ጉድ ነው።ምሽት ፀጥታ ነው፣ የናፍቆት ጓዙ በርካታ ነው።

ወዳጄ ሁሉን ነገር ነፍስህን ለፈጠራት ጌታ አስረክበህ ተኛ።ከተሸከምነው ይከብደናል፣ ለሱ ስንሰጥ ግን ይቀለናል።



https://t.me/asarders
https://t.me/asarders


"ለወደፊቱ አስተካክል ያለፈው ይማርልሀል❗️"

{እናንተ በነፍሳቹ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ ከአላህ እዝነት በፍፁም ተስፋ አትቁረጡ አላህ ወንጀሎችን በሙሉ ይቅር ይላል እነሆ እሱ መሀሪ እና አዛኝ ነው።} (ሱረቱ አዝ ዙመር:53)

https://t.me/asarders
https://t.me/asarders




بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة  ص📚

✍ በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 93
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders




أذكار الصباح
የጠዋት አዝካር

መልካም ቀን


https://t.me/asarders




"እውነተኛው የአላህ ባሪያ ማለት  የአካሉ ሞት ሳይሆን የልቡ ሞት የሚያስፈራው ነው፡፡  ሆኖም ብዙ ሰዎች የአካላቸውን ሞት ይፈራሉ ስለ ልባቸው ሞት ግን ግድ የላቸውም ፡፡"

(ኢማሙ ኢብኑል ቀይዩም)

https://t.me/asarders
https://t.me/asarders




በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ


የኪታቡ ስም👇

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في محاسن الإسلام📚


🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

⏱ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 13

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf

20 last posts shown.