💎قدوتنا الصحابيات💎የምር ሱንይ ሴት ሁኚ! 💎ክብር ማለት ሱና ነው! ሱናህ የኑሕ መርከብ ናት፤የተሳፈረባት ይድናል።ወደ ኃላ የቀረ ይሰምጣል።«السلفية منهجي»💎


Channel's geo and language: Iran, Persian
Category: not specified


◁النساء السلفيات اغلى من الذهب الأحمر
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
➧የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው።
➧ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ ረሒመሁሏህ
ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ
በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ
በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን የያዘች
አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች።
⚘«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎

Related channels

Channel's geo and language
Iran, Persian
Category
not specified
Statistics
Posts filter


○◎ከግጥም ማዓድ (ጭውውት)
◦◦◎○
✅ከሀገር ሀገር እውቀትን በመፈለግ የሚከራተተው ደረሳና ዘመናዎነት ያጠቃው ወጣት ያደረጉት ቁም ነገር አዘል ጭውውት በግጥም መልክ።

• ⏩⏩ደረሳው እና ወጣቱ⏪⏪

ደረሳው፦አሰላሙአለይኩም ወንድሜ እንደምነህ፣
ጠፋህ እሳ ምነው፤ መስጅድም አላይህ።

ወጣቱ፦ ሃይ ደረሴ እንዴት ነሽ፤ ሰላም ነሽ፣
ደግሞ አምሮብሻል ፤ በዚህ ሰዓት ወዴት ነሽ።

ደረሴ፦ ምነው የኔ ወንድም?፤
በኢስላም ሰላምታ መልስልኝ እንጂ፣
የፈረንጁ እንደሆን፣
ላንተም ሆነ ለኔ ለማንም አይበጅ።

ወጣቱ፦ ኡፍ አንች ደግሞ ፤ ስታይል አታርፊም፣
በቃ ደስ ይበለሽ ዋአለይኩም ሰላም።

ደረሴ፥ አዎ እንደዚህ ነው ፤ ተብሎ ሚመለሰው፣
ይሄንኛው እኮ ነው ፤ አስር አጅር ያለው።

ወጣቱ፦ በቃ ደስ እንዳለሽ ፤ አንቺን እንደተመቸሽ፣
ደረሳ ነሽና፤ እስታይል ሙድ አይገባሽ።

ደረሴ፦ ምነው የኔ ወንድም? ሴት መሰልኩህ እንዴ፣
አንቺ አንቺ ምትለኝ፤ ሴት እመስላለሁ እንዴ?

ወጣቱ፦ አቦ ለምዶብኝ ነው፤ አንቺ የምልህ።
በቃ ካሁን በኋላ፤ አንተ ነው ምልህ።

ደረሴ፦ ታዲያ ምነው ጠፋህ? መስጅድም አላይህ፣
መድረሳም አትመጣ፤ ምነው ምን ገጠመህ?

ወጣቱ፦ ኦማይጋድ! ኦማይጋድ! ደረሴ አየሃት?
አቤት ቁንጅና! አቤት ውበቷ፤
እንዴት ቀሽት ልጅ ናት።

ደረሴ፦ ምነው የኔ ወንድም ፤ ምን ተመልክተህ ነው?
አኡዙ ቢላሂ፤ እይ ያልከኝ ይሄን ነው?

ወጣቱ፦ አወና ደረሴ፤ እስኪ እያት አታምርም?
ዉበት ቁንጅናዋ ፤ አፍዞ አያስቀርም?

ደረሴ፦ አቦ ወግድልኝ ምን አይነት ወስዋስ ነው፣
አጅ ነቢ መመልከት፤ በኢስላም ሀራም ነው።

ወጣቱ፦ ቋይ ተፈኩር ማድረግ፤ ምን ችግር አለበት?
ዉበቷን እያዩ፤ ሱብሃነላህ ማለት።

ደረሴ፦ ታዲያ ለተፈኩር፤ ስንት መንገድ እያለህ፣
አላህ በሐረመው፤ ምን ችክ ትላለህ።

ወጣቱ፦ ቆይ ምን ችግር አለው፤
እኔ እሷን ብመለከት፣
ቁንጅናዋን ባደንቅ፤
ምን ጥፋት አለበት?

ደረሴ፦ እስኪ መልስልኝ፤ አንዴ ልጠይቅህ፣
ደስ ይለሃል እንዴ፤ እህትህን ቢያዩብህ?

ወጣቱ፦ ኧረ በፍፁም፤
በጭራሽ አልፈቅድም፣
ማንም ለከስካሳ እህቴን እንዲለክፋት፣
በፍፁም አልሻም።

ደረሴ፦ አየህ የኔ ወንድም፤ እሷም ወንድም አላት፣
በፍፁም የማይፈቅድ ፤ አንተስ እንድትለክፋት።

ወጣቱ፦ እኔ መች አወቅኩኝ፤ መች ተገነዘብኩኝ፣
ስሜቴን ብቻ እንጂ፤ ሌላ መች አየሁኝ።

ደረሴ፦ ለሌላ አታድርግ ፤ ላንተ ማትወደውን፣
ሰው አይወድምና፤ አንተ ምትጠላውን።

ወጣቱ፦ በቃ እተዋለው፤ እንግዲህ፣
ሁለተኛ አላይም፤ በቃ ከእንግዲህ።

ደረሴ፦ አዎ የኔ ወንድም፤ እንዲህ ነው ሚባለው፣
እንደዚህ እንዳንተ ምክር ሚሰማን ነው፤
አላህ የሚወደው።

ወጣቱ፦ 👉በአላህ ደረሴ ፤ ከልብ አፉ በለኝ፣
በተናገርኩት ነገር፤ እንዳትቀየመኝ።

ደረሴ፦ ኧረ እኔ ትቻለው፤ ብዩ አፈውቱሊላህ፣
ባይሆን አንተ ቶብት፤ በል አስተግፊሩላህ።

ወጣቱ፦ ጌታዩ አጥፍቻለው፤ ይቅር በለኝ እባክህ፣
ቶብቻለሁና፤ እያኝ በእዝነትህ።

ደረሴ፦ አሁን ሰላት ደርሷል፤ ሀያ መስጅድ እንሂድ፣
ዉዱዕ እናድርግና ፤ በጀመዓ እንስገድ።


🔀ያን ገራገር የኢልም ፈላጊ ደረሳ አላህ ይዘንለት ለወጣቱ መመራት ሰበብ ነውና።

✅አንተ ውዱ ወንድሜ ሆይ የአይሁዳን ሱና ሳይሆን የነብዩን ሱና ተከተል አይንህን ስበር።

✅አንቺ ዉዱዋ እህቴ ሆይ እራስሽን በሒጃብ ና በኒቃብ አስከብሪ።

➡️ኢማሙ አሻፊኢ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
''አንዴ በመንገድ የተጓዝኩኝ ያለ የአንዲትን ልጅ አገረድ ባት በድንገት ተመለከትኩኝ ከዚያም የተማርኩትን መሀፈዝ ከበደኝ አቃተኝ ይህንንም ጉዳይ ወኪዓ ለሚባሉ ሸይኼ አማከርኳቸው እነሱም ወንጀልን ቀንስ ተው በማለት አመላከቱኝ ይላሉ''።

🗝እንኛስ ስንቱን አላህ ያልፈቀደውን ነገር እንመለከታለን? ከሙሰልሰል ድራማ ጀምሮ አላህ በራህመቱ አይን ይመልከተን እንጂ።
አላህን ልንፈራ ይገባል።➡️

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ ሱረቱል ሐሽር 18
..🖋AbuFewzanAselefy


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
💎💎

↙️أيها الرجال أين قوامتكم على النساء..؟!

↪️የአንዷን ሀቅ ሳይወጣ ➁/➂/➃ ይመኛል ይህችን የታላቁ አሊም ሸይኽ ፈውዛን ሐፊዘሁሏላ ንግግር አድርሱለት.!!

↪️ሸሪዓ የምትንድ ሴት ይዞ በሸሪዓ ይፈቀድልኛል በማለት ➁/➂ የሚመኝ በል እንዳውም የሚጨምር ከዚህ በላይ ክስረት አለ የለም።

↪️ያዓኺ የያዝካትን ባልተቤትህን ሃቅ ሳትዋጣ እንዴት ➁/➂ ትመኛለህ..!?

↪️ የሚስት ሃቅ መወጣት ማለት አስቤዛ ሠብሥቦ ማምጣት ነውን..!?

↪️ ለባልተቤትህ ምን ያክል ትኩረት ሠጥተህ ትቆጣጠራታለህ..!?

↪️• ከቤት መች ወጥታ መች እንደምትገባ የት እንደ ሄደች ለምንስ እንደ ወጣች ጓደኞቿስ እነማን እንደነበሩ ጠይቀሃት ታውቃለህን..!?

↪️• ኢኽትላጥ ቦታ ላይ እንዳትሄድስ መክረሃት/ተቆጣጥረሃት ታውቃለህን..!?

↪️• በመልካም አዘሃት ከክፉ ከልክለሃት እስጠንቅቀሃት አሏህን መፍራት እንዳለባት አስታውሠሃት ታውቃለህን..!?

↪️ በአለባበሷ በስነ~መግባሯ በመነሐጇ በድኗ ጉዳዪ ምን ያክል ጊዜ ሠጥተህ ትቆጣጣራታለህ / ታስተምራታለህ.!?

↪️የአንዷን ሚስትህን አያያዝ መስፈርት ማሟላት ሳትችል በመልካም አኗኗር ሳትኖር እንዴት ➁/➂ትመኛለህ..!?

↪️እስኪ መጀመሪያ ራስህን ፈትሽ ሚስትህን ሳትቆጣጠር ሷሊህ ልጆችን ትመኛለህ ሷሊህ ልጆች የሚገኙት ከሷሊህ እናት ነው እናም በተቻለህ ተቆጣጠራት.!!

↪️ ሀቅን መወጣት መሥፈርትን ማማሟላት ማለት በድኗ በአለባበሷ በመነሐጇ በአነጋገሯ ቅድሚያ ስትቆጣጠራት ነው።

↪️• ሸሪዓን የምትንድ ሴት ይዘህ ሷሊህ ልጆች መመኘት ከንቱ ነው ይህ ምኞት በለው ውሃ ላይ የወደቀ ሦፍት።


قال ابن القيم رحمه الله
كن في الجانب فيه الله ورسوله
وإن كان الناس كلها في الجانب الاخر
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ
ሁሉም ሰዎች በሌላ ጎን እንኳ ቢሆኑ
አንተ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እና መልዕክተኛው ሰለላሁ አለይሂ ወሰም ባሉበት ጎን ሁን
الفوئد١٦٧📚📚📚

💎ቁርአንና ሀዲስ መሳሪያህ አድርገህ ከታጠቃችሁ
በፍፁም ልትሸነፍ አትችልም📚📚
ነገር ግን ዒልም ከሌለህ ከመጀመሪያው ሹብሀ
(ማደናገሪያ ጋር አብረህ ትሄዳለህ)
ሸርህ አኑውኒያ176 ሸይህ ሳልህ አል_ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ✍️📚

◁قال العلامة ابن باز رحمه الله
السكوت عن خطا المخطين مشابهة لاهل الكتاب الضالين
والمغضوب عليهم(مجموع فتاوية٧٢/٣)📚📚📚
ሸይኸ አብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ አሉ
የሱና ሰወች ቁርአንና ሱናን የሚፃረር ሰው ስህተቶችን
ከመግለፅ ዝም የሚሉ ከሆነ በዚህ ሁኔታቸው
አላህ የተቆጣባቸውንና ጠማማ የሆኑትን የመፀሀፉ
ሰወች ተመሳስለዋል📚📚📚

ሸይኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አልፈውዛን እንዲህ ይላሉ፡
" #የወደደ_ቢወድ ፣ #የጠላ_ቢጠላ_ሀቅን_ከባጢሉ ለይተን ልናብራራ #ግድ_ይለናል"
📚አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ( ገፅ፡ 238)፥


𓈊 🌸△🎀 𓈊




📮 قصة سلمان الفارسي رضي الله عنه
👉የታላቁ ሰሀባ ሰልማን አል-ፋሪሲይ ሂወት ታሪክ

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።
🎙للولد الصغير المؤدب عبدالرحمن بن إسماعيل حفظه الله تعالى
👉በትንሹ ልጅ አብድረህማን ኢስማኢል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በራህማን መስጂድ {ዳለቲ}
📅 ቅዳሜ 29/12/2013


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🌸ነሲሀ ምክር ልጆችን በማሳደግ ላይ🌸

🎙 ▣ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ••ረሂመሁላህ••▣

➞°✮ልጆችህን ➷በቁርአን በሱና ላይ ➷በማሳደግ ላይ ➷ትኩረት ሊኖርህ ➷ይገባል በመልካም ➷ልታዛቸው ከክፉ ➷ፈሳድ ከሆኑ ነገሮችም ➷ልታርቃቸው ልታስጠነቅቃቸው ➷በመልካም ስነምግባር ➷በሸሪአዊ አስተዳደግ ➷ማሳደግ አለብህ ➷በዱንያም በአኺራም የአይንህ ➷ማረፊያ እንዲሆኑ~°✮

➞°✮በኸይር ➷በመልካም ነገር ➷ልታበረታታቸው ይገባል ➷በሶላት በቁርአን ➷በመልካም ስነምግባር ➷ልታበረታታቸው ➷ልታጠነክራቸው ➷ይገባል~°✮

➞°✮ይህ ➷በአባት ላይ ➷ትልቅ ሀላፊነት ነው ➷መልካም ሷሊህ ልጆች ➷ፈልገህ በመልካም ➷አስተዳደግ ላይ ➷ካላጠነከርካቸው አንተ ➷ችልተኛ ሁነህ ➷እንዴት ሷሊህ ➷ልጆች ታገኛለህ~°✮

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀


ልጁን በመጥፎ አስተዳደግ የሚያሳድግ ሰው ልጆቹ በሚሰሩት መጥፎ ስራ አማካኝነት ወንጀል ያገኘዋል። ልጆቹ በኖሩበት ጥመት፣ መዘንበል፣ በሚሰሩት ወንጀል፣ ፊስቅና አመፅ (እሱም ይጠየቃል)። ምክንያቱም እሱ ነው (ዝም በማለት) በዚህ ወንጀል ላይ ያለማመዳቸው። እሱ ነው በዚህ መንጀል ላይ እንዲያድጉ ያደረገው። ከልጅነታቸው ጀምሮ ትልቅ ሆነው እስኪጠፋ ድረስ ችላ ብሏልና።


📮«ከተውሒድ ጭቃ አውጣኝ»
ከክፍል16 የተወሰደ
~~~~~~


🔺ሱፊያ በቁርኣንና በሀዲስ ሚዛን #ክፍል16
~~~~
የሚከተሉትን ነጥቦች አካቷል:-
📌«ቁርኣን 6ሺ ጊዜ ከምትቀራ ሰላቱል ፋቲህ አንድ ጊዜ ብትቀራ ይበልጥልሀል»¡
📌ሂርዝ ና የማይታወቁ ፁሁፎች
📝 አበጀድ ቁጥር
🔻ደብተራ
📌ኪታብ ገላጭ
📌ሰበብ ማድርስና ሂርዝ
💣 « ከተውሒድ ጭቃ አውጣኝ»
🧱የሱፊያዎች ሰላዋት
ሌሎችም በርካታ ነገሮች የተካተተበት ነው
✅ይከታተሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ የአህባሽና የሱፊያ ጉዳ ጉድ ያጋልጡ!!




🔺ሱፊያ በቁርኣንና በሀዲስ ሚዛን #ክፍል-15
~~~~
📌አህለል ሱና ወል-ጀማህ አሰለፊዩን እውን #ቀብር_ዚያራ_ይከለክላሉን⁉️
🔺መቃብር ላይ ቤት/ዶሪህ መገንባት እዴት ይታያል?
📌ኢማሙ ሻአፊ ምን አሉ?
📌ጋዝን ጠቅልሎ ወደ ገቲ: ኑር ሁሴን : ወደ አብሬት'' : ወደ አልከሶ ወደ ደገር ወደ ንጉስ መሰል ቦታዎች መሄድ እዴት ይታያል?
📌ሱፊዮች ለመሻይሃቸው ያላቸው ታአሱብ
📌የአህባሾች ና የሱፊዮች ደርቅና‼️
ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ያገኙበታል
✅ይከታተሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ የአህባሽና የሱፊያ ጉዳ ጉድ ያጋልጡ!!
🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله


🔺ሱፊያ በቁርኣንና በሀዲስ ሚዛን #ክፍል-14
~~~~
📌በዱኒያ ላይ አላህ ይታያልን?
አሁን ላይ በገሀድ ነቢዩﷺ ይታያሉን ሱፊያዎችስ አቋሞቸው ምንድነው⁉️
📌 በጣም አጭሩ ክርክር
📌አርሂቡ ነቢ አርሂቡ ነቢ …
📌ስለ ዳኒ መንዙማ
ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ታካቶበታል
✅ይከታተሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ የአህባሽና የሱፊያ ጉዳ ጉድ ያጋልጡ!!


🔺ሱፊያ በቁርኣንና በሀዲስ ሚዛን #ክፍል-13
~~~~
🍇ህዝባችን ኢያጠፉት ዝም አንልም
☄ሼህ ሁሴን ጅብሪል……
🧱የሩቅን ጉዳይ የሚያውቀው ማን ነው?
🔺ህባሾች የማያመልጡበት ማነቆ‼️
🔺አብደላ አል ሀረሪ ከምን አይነት ሰው ነው ነቅል ያደረገው?
📌አላህ ነቢዩﷺ ከኑሩ ፈጠራቸውን⁉️
👉🏿ነቢዩ ﷺ ሰው ናቸውን?
☄ ዱኒያ የተፈጠረው ለነቢዩﷺ ነውን?
📌መንዙማ ና ቅጥፈቶቹ…
✅ይከታተሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ የአህባሽና የሱፊያ ጉዳ ጉድ ያጋልጡ!!




🔺ሱፊያ በቁርኣንና በሀዲስ ሚዛን #ክፍል12
~~~~
🏹እራሳቸው በጩቤ ይወጋሉ'' ምንም አይሆኑም'' እዴት???
🚍መኪና በፀጉሩ መጎተት
📌ቆርቆሮ መብላት
📌መስታወት እደ ቆሎ መኩርሽም
💦በውሃ ላይ መራመድ ካራማ ነውን⁉️
☄ሪፋኢያዎች የሚያሳዩት ትሪት 📌የአደም ቁመት ስንት ክንድ ነበር?
📌 ኢብኑተሚያ ለሱፊዮች የሰራቸው ጉድ ።
ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ያገኙበታል
✅ይከታተሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ የአህባሽና የሱፊያ ጉዳ ጉድ ያጋልጡ!!


🔺ሱፊያ በቁርኣንና በሀዲስ ሚዛን #ክፍል11
~~~~
📌«ሰክርናል አብደናል» የሚሉ ቃላቶች እንደ ጥሩ ነገር ያነሳሉ ለ ምሳሌ
✍🏾 فيقول شاعرهم : #شربنا على ذكر الحبيب #مدامة #سكرنا بها من قبل أن يخلق الكزم
📌ለይላ ዘይነብ… የሚሉ የሴቶች ስም በብዛት ለምን ያነሳሉ⁉️
📌ጭብጨባ ና ፉጭት
📌አህባሾች አሁን ላይ ሚጠቀሙዋቸው የሙዚቃ መሳረያዎች
🖇የተሰረቀው የሙዚቃ ዜማ
☄የሻይጣን ማሲንቆ
📌ለሴት ልጅ የተፈቀደ ሆኖ ለወንዶች የማይፈቀድ ነገር አለን⁉️
💦ዱፍን አቡበክር ሲዲቅ ምን ኢያሉ ገልፀኡታል
ሌሎች በርካታ ነገሮች ተከቶበታል
✅ይከታተሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ የአህባሽና የሱፊያ ጉዳ ጉድ ያጋልጡ!!


📮ከክፍል10 የተወሰደ ቅንጭብጭብ
~~~~~~
👉🏿እውን መላይኮች ይጨፍራሉን?
📌ያህባሾች የመንዙማ ጭፈራ ኬት መጣ?


🔺ሱፊያ በቁርኣንና በሀዲስ ሚዛን #ክፍል10
~~~~
📌የመንዙማ ላይ ጭፈራአ ኬት አመጣቹሁት⁉️
📌የሱፊያዎች የጭፈራ አይነት
🍇የ ዚክርና የዱዓ ስነ ስራት…
☄እውን #ሚካይል_ሙነሺድ_ነውን⁉️
📌መላይኮች ይጨፍራሉን⁉️
📌 እውን ነቢዩﷺ ሙዚቃ ፈቅደዋልን?
📌ሀሰን ታጁ ና ሙዚቃ
📌ዱፍ ና የሙዚቃ መሳሪያ
📌ኡለሞች ምን አሉ?
📌ያአብደላ አል ሀረሪ ሹቡሀ መልስ። ……
✅ይከታተሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ የአህባሽና የሱፊያ ጉዳ ጉድ ያጋልጡ!!


▷◁△📻📼

20 last posts shown.

27 527

subscribers
Channel statistics