#ECSU
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን ለሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርት የተመረጡ ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ የሚካሄደዉ ከጥቅምት 25-28/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
ትምህርት የሚጀምረው ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
ምዝገባ ለማድረግ የሚያስፈልጉ፦
- የተፈረመና በማህተም የተረጋገጠ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ፣
- ከሚሠሩበት ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ፣
- የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪዎች ዋናውና የተማሪ ውጤቶች (Student Copies) ማስረጃዎች፣
- የድኅረ-ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት፣
- የሁለተኛ ዲግሪ አፊሺያል ትራንስክሪፕት በፖ.ሳ.ቁ. 5648 የተላከ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣
- ዲግሪዎቹ የተግኙት ከግል የትምህርት ተቋማት ወይም ከውጭ ሀገር ዩኒቨርሰቲዎች ከሆነ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የአቻ ማረጋገጫ፣
- ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፡፡
ምዝገባ ማድረግ የሚቻለው በግንባር በመቅረብ ብቻ እንደሆነ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1