Ministry of education®


Channel's geo and language: Iran, Persian
Category: not specified


Similar channels

Channel's geo and language
Iran, Persian
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇


Forward from: 🔥Best folder disk channel🔥
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ ?🤔
የፍቅረኛዉን ፣የልጆን ወይስ የጓደኛዎን

እንግዳዉስ መፍትሄዉ ትልቁን የ HACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነዉ።👩‍💻🧑‍💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0


Forward from: MOON LAPTOPS
. 🔱 elitebook 840 G1🔱
⚜️Processor - intel core i5
⚜️Generation - 4h
⚜️hardisk -500gb
⚜️4gb DDR3 ram
🔱14 inch screen
⚜️intel hd
⚜️openbox from dubia
🔱hd screen
🔱keyboard back light
🔋Battery - 4 hours and above

💰Price- 24,500 birr
🛡Including 1Year Warranty 🛡

📲 call Us @
              +251917755127
+251703705127
📥 @eladimule  ለአጭር መልእክት
👇👇ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
@MoonLaptops


. 🔥BEAST OFFER🔥
💫HP Victus Gaming laptop
✔️ processor : Amd Ryzen 5 5600M (i5 11th Generation )
✔️ Refresh Rate:144HZ
🔱 8 GB RAM
🔱 512 Gb SSD

✔️ 15.6" inch screen with FHD resolution

✔️ Amd Radion :Rx 6500M  4GB dedicated Graphics

Price 💰 100,000 Birr❤️

. 💼With Bag💼
🛡️Including 1Year Warranty 🛡

📲call Us @
              +251917755127
+251703705127
📥 @eladimule  ለአጭር መልእክት
👇👇ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
@MoonLaptops

📍አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ መገናኛ፣ ዘፍመሽ ሶስተኛ ፎቅ #TA332
MOON COMPUTER


#TVTI

በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ለመቀጠል የተመዘገባችሁ (ከየክልሎቻችሁ ተመልምላችሁ የተላካችሁ) እንዲሁም በኢንስቲትዩቱ የመጀመሪያ ዲግሪ የያዛችሁና በኢንስቲትዩቱ በደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ለመቀጠል ማመልከቻ ያስገባችሁ በሙሉ ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ ምዝገባ ማድረግ ይኖርባችኋል።

በመሆኑም የአመልካቾች ምዝገባ እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያ ሊንክ በኩል ይከናወናል፡፡

የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የአየር ንብረት ለውጥ ፎረም ተቋቋመ፡፡

ፎረሙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች፣ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና የትምህርት ሚኒስቴር ጥምረት መሆኑ ተመላክቷል፡፡

34 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረሙን ለማቋቋም ከፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ሰነድ ዛሬ ተፈራርመዋል።

ፎረሙን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በሰብሳቢነት፤ ትምህርት ሚኒስቴር እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በምክትል ሰብሳቢነት እንደሚመሩት ተገልጿል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፎረሙ ቋሚ ሴክሬታሪያት በመሆን የሚያገለግል ሲሆን፤ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የፎረሙ ጠቅላላ ጉባኤ ምክትል ስብሳቢ ሆነው ተመርጠዋል፡፡

ፎረሙ የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ችግር ስልታዊ በሆነ መልኩ ለመፍታት የሚያስችሉ የመፍትሔ ሀሳቦችን ያመነጫል ተብሏል፡፡

ጥምረቱ በዓመት አንድ ጊዜ ጉባኤውን እንደሚያካሒድ ተጠቁሟል፡፡ #EPA #AAU

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም ክረምት 84 ሺህ ለሚሆኑ የ2ኛ ደረጃ መምህራን የአቅም ማሻሻያ ስልጠና ለመስጠት ዕቅድ ይዟል፡፡

ሚኒስቴሩ የመምህራንን የማስተማር አቅም ለማሻሻል በ2016 ዓ.ም ክረምት ስልጠና መስጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡

በመጀመሪያ ዙር 52 ሺህ የእንግሊዝኛ፣ ሒሳብ እና ሳይንስ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ማሻሻያ ስልጠናውን ተከታትለዋል፡፡

በዚህም ስልጠናውን ከወሰዱት ውስጥ፥ 63 በመቶ የሚሆኑ ሠልጣኝ መምህራን 70 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው ተገልጿል፡፡

በዘንድሮው ክረምት ለሁሉም የ2ኛ ደረጃ መምህራን ስልጠናውን ለመስጠት ዕቅድ መያዙን በሚኒስቴሩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ልማት ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር) ለሸገር ኤፍኤም ተናግረዋል፡፡

በለፈው ክረምት ስልጠናውን ተከታትለው ምዘናውን ማለፍ ያልቻሉ መምህራን ያለባቸውን ክፍተት በመለየት በድጋሜ ምዘና የሚወስዱበት ሁኔታ እየተመቻቸ እንደሚገኝ ሥራ አስፈጻሚው ገልፀዋል፡፡

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


#AAEB

ከ4-8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የሂሳብ እና የእንግሊዝኛ ማጠናከሪያ ትምህርት በቴሌቪዥን መስጠት ሊጀምር ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባባር የማጠናከሪያ ትምህርቱን ከዛሬ የካቲት 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ በቴሌቪዥን ስርጭት መስጠት ይጀምራል ተብሏል፡፡

የትምህርት ስርጭቱ በ AMN Plus ከሰኞ እስከ አርብ ከ11፡00 እስከ 2፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ እና እሑድ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገልፀዋል።

በስርጭቱ የእንግሊዝኛ እና ሂሳብ ትምህርቶች በእንግሊዝኛ፣ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች እንደሚሰጥ ተናግረዋል።

ትምህርቱ በ AMN Plus ቻናል እንዲሁም በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ እና በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይተላለፋል ተብሏል።

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በፖስት ቤዚክ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም በግል ወይም በመንግሥት ስፖንሰርነት ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን ለመቀበል ላወጣው ማስታወቂያ ያመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና አርብ የካቲት 28/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 እንደሚሰጥ ገልጿል፡፡

ፈተናው በኮሌጁ የስብሰባ አዳራሽ 7ኛ ወለል ላይ የሚሰጥ ሲሆን፤ አመልካቶች ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል ተብሏል፡፡

   🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇

https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1


Forward from: MOON LAPTOPS
✨NEW ARRIVALS WITH BIG DISCOUNT ✨

🔱hp pavilion with 2gb graphics ultra slim
🔱INTEL CORE I5 11th generation
Model : pavilion
✨GRAPHICS: 2gb Nvidia mx450 graphics
🔱Screen :14.1 inch FHD display
🔱Storage : 512Gb SSD
🔱Ram : 16gb DDR4
🔱Metallic body
🔱Finger print
🔱Dolby sound system

PRICE 💰:- 67,500
🔥FIXED🔥
🛡Including 1Year Warranty 🛡

📲 CALL US
              +251917755127
+251703705127
📥 @eladimule  ለአጭር መልእክት
👇👇ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
@MoonLaptops
📍አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ መገናኛ፣ ዘፍመሽ ሶስተኛ ፎቅ #A332



11 last posts shown.